Page 1 of 1

Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted ኢትዮጵያ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ትገነባለች

Posted: 11 Aug 2021, 00:26
by Horus
I am not even talking about the number of people dead, wounded, disabled,Traumatized, dislocated, hungry and suffering .If we include all those associated with the dead and the disabled, we are talking about millions.

For now let us simply consider the amount money, machines, property and human productive time and lost opportunities wasted, destroyed, burned, and abandoned .... it really is beyond anybody's imagination. How many trillions of Birr did Tigray waste? A fool and his money are soon parted! How true!!

When a person is able to amass so much by stealing, he rarely gives value to what he has. በስርቆት የተገኘ እንደ ሚባለው!!

ለማንም ሊገባ የማይችል የትግሬ ባህሪ ግን ለሰው ህይወት፣ ለልጁ ህይወት ቅንጣት ዋጋ የማይሰጥ መሆኑ ነው! ፍጹም አሳዛኝ ትራጀዲ!!!

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted

Posted: 11 Aug 2021, 02:36
by Horus
1750 POWs. ምነው ይህ ሁሉ ትግሬ አርሶ ቢበላ !!

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted

Posted: 11 Aug 2021, 08:16
by Horus

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted

Posted: 11 Aug 2021, 08:40
by Horus

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted ኢትዮጵያ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ትገነባለች

Posted: 11 Aug 2021, 10:31
by Horus
ይህን የብር ሸለቆ ምልምል የሰራዊት ብዛት ተመልከቱ፣ ተመሳሳይ በአማራ ክልል። በአጭር ግዜ ኢትዮጵያ የአንድ ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ይኖራታል!

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted ኢትዮጵያ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ትገነባለች

Posted: 11 Aug 2021, 13:06
by Horus

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted ኢትዮጵያ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ትገነባለች

Posted: 11 Aug 2021, 13:22
by Horus
የትግሬ ባንዳዎች የተመቱበት የዉጊያ ግንባሮች
ሁመራ
ሰቆጣ
ወልቃይት
አፋር
ጋይንት
አድርቃይ
ዋግምራ
ወዘተርፈ ...

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted ኢትዮጵያ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ትገነባለች

Posted: 11 Aug 2021, 15:42
by EthioRedSea
Horus wrote:
11 Aug 2021, 00:26
I am not even talking about the number of people dead, wounded, disabled,Traumatized, dislocated, hungry and suffering .If we include all those associated with the dead and the disabled, we are talking about millions.

For now let us simply consider the amount money, machines, property and human productive time and lost opportunities wasted, destroyed, burned, and abandoned .... it really is beyond anybody's imagination. How many trillions of Birr did Tigray waste? A fool and his money are soon parted! How true!!

When a person is able to amass so much by stealing, he rarely gives value to what he has. በስርቆት የተገኘ እንደ ሚባለው!!

ለማንም ሊገባ የማይችል የትግሬ ባህሪ ግን ለሰው ህይወት፣ ለልጁ ህይወት ቅንጣት ዋጋ የማይሰጥ መሆኑ ነው! ፍጹም አሳዛኝ ትራጀዲ!!!

The Dam belongs to TDF and allied forces. It was built by TPLF. Hands off The Nile Dam.

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted ኢትዮጵያ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ትገነባለች

Posted: 11 Aug 2021, 16:40
by Horus
የትግሬ ባንዳዎች አሁን ይህ ነው የሚባል ዉጤታማ እስትራተጂ ሊኖራቸው አይችልም ። ለምን በሉኝ?

አንድ፣ የዛሬ 3 አመት ጥበብ በተሞላው መንገድ አገር አቀፍ ዕርቅ አድርገው የፖለቲካ ስልጣን አስረክበው የኢኮኖሚና የጦር ሃይላቸውን ይዘው መኖር ሲችሉ የፖለቲካ ስልጣን መልሠን መያዝ አለብን የሚል እስራተጂ ይዘው ትግሬ ገቡ። እንደ ህጻን አኮረፉ።

ያ ግዙፍ ውደቀት ቁጥር 1 ነበር!

ሁለት፣ አዲስ አበባ ሆነው ያጡትን ስልጣን በሚሊታሬ ሃይል መልሰው ለመያዝ የኢትዮጵያን ሰራዊት አፈረሱ ። ልክ ይህን እንዳደረጉ ጦር አቁመው ሰላም ከመጠየቅ፣ በዚያ ደደብ ስትራተጂ ቀጠሉ ። በረዘመ ጦርነት አፈር በልቶ ሚቀጠቀጥ ትግሬ እንጂ ኢትዮጵያ ይህን ዉጊያ ሌላ 10 አመት ልታደርግ ሃብትና ሃይል፣ ሕዝብ አላት ።

ስለዚህ በሚሊታሪ ሃይል ትግሬ ሳንቲም ዘላቂ ድል አያገኝም ። የጦርነት አላማ ጦርነት መዋጋት አይደለም፣ በጦርነት የፖለቲካና ኢኮኖሚ ድል ማግኘት ነው ። ስለዚህ አሁን የትግሬ ዉጊያ አላማና እስትራተጂ የለውም!! የጦርነት አላማ፣ ግብ ጦረነት አይደልምና!!!

ያ ግዙፍ ውድቀት ቁ 2 ነው

የትግሬ ባንዶች በዉሸት ፌክ ሚዲያ መሰረት ያለም ጆሮ አግኝተው ነበር ። አሁን የራሳቸው ወንጀለኛ ባህሪ ስለታወቀ የነጭ ጋዜጠኛ መነገጃ እንጂ አንድም አገር ዘላቂ ፋይዳ አይሰጣቸውም ። በዲፕሎማሲ ትግሬ ተሸንፏል።

ያ ግዙፍ ውድቀት 3 ነው

አራት፣ አሁን መላ ኢትዮጵያ የትግሬ ባንዳ ጠላት ሆኖ በመነሳት 1 ሚሊዮን እራዊት ያለው ጦር ሃይል ገንብቶ የባንዳው ወታደራዊ ሃይል በመደምሰስ ላይ ይገኛል ። የትግሬ ሚሊታሪ ሃይል በቅርቡ ሙሉ በሙሉ ይፈርሳል ።

ይህ ውድቀት ቁ 4 ነው

አምስት፣ የትግሬ ባንዳዎች ኢኮኖሚያዊ ሃይል፣ ከ30 አመት የሰረቁት፣ ያካበቱት አሁን ተራ በተራ እየወደመ፣ እየተቀሙ ስለሆነ ይህ አንዱ ግዙፉ የደደብ ባንዶች ስህተት ነው ። ከዚህ በኋላ ትግሬ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ይህ ነው የሚባል ተጽዕኖ አይኖረውም ።

ይህ ውድቀት ቁ 5 ነው

ስድስት፣ በመጨረሻል አብዛኛው ትግሬ የባንዶች ደጋፊ ስለሆነ የትግሬ ሕዝብ ከመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ጠላት ሆኗል። የትግሬ ህሽብ በቀረው ኢትዮጵያዊ መታመን ይማይቻልበት ታሪካዊ የሶሺያል ክስተት ላይ ደርሰናል ። ይህ ደሞ ለዘላለም የማይጠፋ የሶሺያል ቁስል ነው ።

ይህ እጅግ እግጅ ግዙፉ የትግሬ ባንዳዎች ውድቀት ነው።

ስለሆነም አግዚአብሄር ከሰማየ ሰማያት ቢወርድ እንኳን የትግሬ ባንዳዎች የሚያሸንፉበት፣ ወይም እንደ ድሮ የሚሆኑበት ሁኔታ ከኢትዮጵያ ጠፍቷል ።

ዛሬ ከኦንግ ሸኔ ጋር መዋሃዳቸው ይበልጥ መጥፊያቸው እንጂ ፋይዳ የለውም። አሁን ያሉት ልዩ ልዩ ዉጊያዎች ሁከቶች ናቸው ። የትግሬ አላማ ከከሸፈ ቢያንስ 2 አመት አልፎታል !

ሆረስ ነኝ

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted ኢትዮጵያ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ትገነባለች

Posted: 11 Aug 2021, 21:09
by Horus

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted ኢትዮጵያ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ትገነባለች

Posted: 11 Aug 2021, 21:36
by Weyane.is.dead
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
EthioRedSea wrote:
11 Aug 2021, 15:42
Horus wrote:
11 Aug 2021, 00:26
I am not even talking about the number of people dead, wounded, disabled,Traumatized, dislocated, hungry and suffering .If we include all those associated with the dead and the disabled, we are talking about millions.

For now let us simply consider the amount money, machines, property and human productive time and lost opportunities wasted, destroyed, burned, and abandoned .... it really is beyond anybody's imagination. How many trillions of Birr did Tigray waste? A fool and his money are soon parted! How true!!

When a person is able to amass so much by stealing, he rarely gives value to what he has. በስርቆት የተገኘ እንደ ሚባለው!!

ለማንም ሊገባ የማይችል የትግሬ ባህሪ ግን ለሰው ህይወት፣ ለልጁ ህይወት ቅንጣት ዋጋ የማይሰጥ መሆኑ ነው! ፍጹም አሳዛኝ ትራጀዲ!!!

The Dam belongs to TDF and allied forces. It was built by TPLF. Hands off The Nile Dam.

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted ኢትዮጵያ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ትገነባለች

Posted: 11 Aug 2021, 22:46
by Selam/
We had an amateur economist on this Forum by the name Ethoash. He would be the one to answer your question but sadly he too has became a statistic. RIP!
Horus wrote:
11 Aug 2021, 00:26
I am not even talking about the number of people dead, wounded, disabled,Traumatized, dislocated, hungry and suffering .If we include all those associated with the dead and the disabled, we are talking about millions.

For now let us simply consider the amount money, machines, property and human productive time and lost opportunities wasted, destroyed, burned, and abandoned .... it really is beyond anybody's imagination. How many trillions of Birr did Tigray waste? A fool and his money are soon parted! How true!!

When a person is able to amass so much by stealing, he rarely gives value to what he has. በስርቆት የተገኘ እንደ ሚባለው!!

ለማንም ሊገባ የማይችል የትግሬ ባህሪ ግን ለሰው ህይወት፣ ለልጁ ህይወት ቅንጣት ዋጋ የማይሰጥ መሆኑ ነው! ፍጹም አሳዛኝ ትራጀዲ!!!

Re: Tigray: A Fool And His Money Are Soon Parted ኢትዮጵያ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ትገነባለች

Posted: 12 Aug 2021, 01:52
by Horus
Selam/
You are right ethioash was our ER resident economist until the fall of TPLF. Following woyane migration to Mekelle and their subsequent demise, he goes by Educator, a more abstract title! Well, there is no economy to analyze as far TPLF goes and I can understand his disappearance (or becoming a statistic!)