Page 1 of 1

ወያኔ የአማራን ዳቦ ለመብላት ተንጠራራች ተንጠራራች፣ ግን ምንም!!!

Posted: 11 Aug 2021, 00:05
by Selam/

Re: ወያኔ የአማራን ዳቦ ለመብላት ተንጠራራች ተንጠራራች፣ ግን ምንም!!!

Posted: 11 Aug 2021, 00:15
by TGAA
ጭራዋን ቆልፋ ወደችጋር ቤቷ ታመራለች፤ ከዚያም በቁመቷ ተስትካክላ በሆዷ ትንኮል እያደራች በችጋር ኑሮዋን ትቀጥላለች ፤ ከአሁን ወዲያ ግን በሆዷ የያዘቸው ተንኮል መርቅዞ ይገላታል እንጂ ኢትዮጵያኖች ይህችን እፉይ እንኳን አብረዋት ሊቆደሱ ቀርቶ ደጃቸው አያስለምኗትም ፡፡ አህክ እንቱፍ !!