Page 1 of 1

የፌድራል መንግሥት አውጆት የነበረውን የተናጠል ተኩስ አቁም ከዛሬ ጀምሮ ተሽሯል!

Posted: 10 Aug 2021, 10:51
by Ejersa
ሁሉም አገር ወዳድ ዜጋ ወደ ጦር ግንባር በመክተት ከዘፍጥረቱ ጀምሮ ኢትዮጵያን በጠላትነት ፈርጆ ከመነሳቱ ባሻገር የኢትዮጵያ የቅርብ እና የሩቅ ጠላቶች ተለላኪ ሆነ ኢትዮጵያን ሲቦረቡር የኖረውን አሸባሪውን ትህነግ እንዲፋለም ታሪካዊ ጥሪ ተደርጎለታል።

ድል ለኢትዮጵያ‼

Re: የፌድራል መንግሥት አውጆት የነበረውን የተናጠል ተኩስ አቁም ከዛሬ ጀምሮ ተሽሯል!

Posted: 10 Aug 2021, 11:39
by Fiyameta
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: የፌድራል መንግሥት አውጆት የነበረውን የተናጠል ተኩስ አቁም ከዛሬ ጀምሮ ተሽሯል!

Posted: 10 Aug 2021, 15:31
by Fed_Up
Now we are talking!! Let’s get it done.

Re: የፌድራል መንግሥት አውጆት የነበረውን የተናጠል ተኩስ አቁም ከዛሬ ጀምሮ ተሽሯል!

Posted: 11 Aug 2021, 02:53
by Fiyameta
GREAT NEWS EVER! :mrgreen: :mrgreen:

Re: የፌድራል መንግሥት አውጆት የነበረውን የተናጠል ተኩስ አቁም ከዛሬ ጀምሮ ተሽሯል!

Posted: 11 Aug 2021, 14:15
by Abe Abraham
Good News !!!

Re: የፌድራል መንግሥት አውጆት የነበረውን የተናጠል ተኩስ አቁም ከዛሬ ጀምሮ ተሽሯል!

Posted: 11 Aug 2021, 14:31
by Temt
I would take this as "Great News" ONLY and only if the Ethiopian government sticks to it without the usual flip-flopping to appease the western governments and their useless organizations.