Page 1 of 1
ትክክለኛ ስራ አሁን ተጀመረ! ድሮኗ ወልደያን አጠፋለሁ ያለውን ጁንታ ከነከባድ መሣሪያው አመድ ማድረግ ጀመረች!!!!
Posted: 09 Aug 2021, 11:41
by Ejersa
Re: ትክክለኛ ስራ አሁን ተጀመረ! ድሮኗ ወልደያን አጠፋለሁ ያለውን ጁንታ ከነከባድ መሣሪያው አመድ ማድረግ ጀመረች!!!!
Posted: 09 Aug 2021, 12:42
by Educator
Based on the experiences of the last several months, this kind of victory claims are 100% fake. Is there any proof such things are happening now? At least the video of the drone flying and firing.
Re: ትክክለኛ ስራ አሁን ተጀመረ! ድሮኗ ወልደያን አጠፋለሁ ያለውን ጁንታ ከነከባድ መሣሪያው አመድ ማድረግ ጀመረች!!!!
Posted: 09 Aug 2021, 12:53
by Abere
ወንድሜ Ejersa,
ነገር ዓለሙ ሁሉ ከፈረሱ ጋሪው የቀደመ ይመስላል። የህዝብ ወኔ እና ተነሳሽ ዐርበኝነት በብርሃን ፍጥነት ሲለካ በብልፅግና የሚመራው መንግስት ግን በዔሊ ፍጥነት ነው የሚጓዘው። ስሜትህን እረዳለሁ ግን ምን ታደርገዋለህ::
Re: ትክክለኛ ስራ አሁን ተጀመረ! ድሮኗ ወልደያን አጠፋለሁ ያለውን ጁንታ ከነከባድ መሣሪያው አመድ ማድረግ ጀመረች!!!!
Posted: 09 Aug 2021, 13:28
by Hameddibewoyane
Please wait, video is loading...
Re: ትክክለኛ ስራ አሁን ተጀመረ! ድሮኗ ወልደያን አጠፋለሁ ያለውን ጁንታ ከነከባድ መሣሪያው አመድ ማድረግ ጀመረች!!!!
Posted: 09 Aug 2021, 13:54
by Lakeshore
የጋላው ወታደር በጥማ ከመንበጭበጩ የተነሳ የትኩስ ኣቁም በሚል ሽፋን ተደብቆ ነው ያለው። ኣማራው ወድውደም ጠላ ለቤተሰቡ አና ለሃገሩ ሲል ይዋጋል ሌላ ምርጫ የለውም ካለተዋጋም ልትግሬ ቅረብ የሆነው አሱ ስለሆነ የግድያው ሰለባ የሚሆነው አራሱ ነው በሚል አሳቤ ትተው ቁጭ ብልው ከጀራባ ባማራው ሞት ይሳለቃሉ ይሄ ነው እውነታው።
ከዛ ደግሞ ኣምራው የኣማራው ሚሊሺያ ትንሽ ድል ሲቀናው የምንግስት መዲያዎች አና ሆዳም ኡ ቱብ ቻናሎች ኣማራው ከመከላከያ ጋር ብቅንጀት ወልዲያን ኣስለቀቀ ይሉናል። ያጋላው ሰራዊት ኣለመዋኣቱ ሳያንሰው አንድገና የገብሬውን ድል አና ለነሱ የሚዋጣውን ደጋፍ ሲሻማ ይሰተዋላል ይሄ ደግሞ ሁለተኛው በኣራወና ኣፋሩ ላይ የሚደረገው በድል ነው። ይሀው ወልዲያ ላይ በመድፍ ጥቃት ሲፍጸም ኣደረ ብሎ ማንም የሆዳሞቹ ኡ ቱብ ያሆዳም ደብትራ ደረጅ ሃብተዎልድ መከላከያውን ብግልጽ ደጋፍ ለላው ይቅር ከባድ መሳሪያ አንዲሰጥ ከመጥየቅ ይልቅ ወታደራዊ ስትራተጂ ነው ይለናል። በኣልም ላይ የሌለ ይ ኣባገዳ ስትራቴጂ ምሆን ኣለብት አንጂ ለጠላጥ የሎጂስቲች አና የምሳሪይ ክምችት አይሰጠህ አና ገዢ መሬት አይልቀክ መለሰህ ይምትዋጋበት ቪደዮ ጌም አንጂ መሬት ላይ ያለ አውነታ የለም። ይሄ ወደ የኣመራር ብቃት ማነስ ቁርጠንነት አና የተለይ ኣላማ አንዳላቸው ይሚያሳይ ሲሆን።
ለዚሁም የሚሊሺያውና ይህዝብ ብሎም በሰራዊት ውስጥ ያሉ አውነተኛ ዪትይጵያ ልጆች የተለያዩ ይክልል ኣይሎች ኣንድነት በምፍጠር ይህንን ያጋላ ምንግስትከጫንቃቸውላይ በማውረድ ትክክለኛ ህዝባዊ አና ሁሉኑም ያማከለ ኣገር በቀል በሆኑ ብቻ የተዋቀረ ጦረነቱን የሚመራ ጊዚያዊ ምንግስት ማቋቋም ኣገሪትዋን ከምበተን አና የገበሬውን ህይወትና ቤተሰብ መታደግ ኣለበት።
ዓሁን በትግሬ ጦረነት ላይ ያሉ የወረዳ አና የኣውራጃ ኣስተዳዳሪውች የኣማራ አና የኣፋር ወረዳዎች ወጣቶች ገበሬዎች ሚሊሺያዎች አንዲሁም ያልዩ ሃይል ኣባልት ብሎም ከመከላከያ በመነጠል የሚመጡ አንዲሁም ይቀድሞ የጦር ኣባላት በመቀናጀት አና በመነጋገር ጦረነቱን አና ይጁንታውን አንቅሰቃሴ በጋራ በመከታተል ይራሳቸውን የውጊያ አቅድ በማውጣት ጁንታውን ከመከላከል ይልቅ ቀደሞ በማጥቃት የተሳሳተውን ከምንግስት ይሚመጣውን ትብብር ሆነ ኣመራር ወደቅ ማድረግ መጀመር ኣለበት።
ከዛ የተረጋጉ ቦታዎችን ይሚያስተዳአሩ የጦረንት ጊዜ ይጎበዝ ኣልቃዎችን መሾም ኣምራሩ ግን ከህዝብ ጋር ሆኖ የቆመውን ልምሳለ አንድ ወልድያ ከንቲባ ያሉትን አንዳሉ አንዲቅጥሉ ማድረግ ኣለበት። አንድዚህ ሲሆን ነው ይገኣላው ምንግስት ይሚገባው።
Re: ትክክለኛ ስራ አሁን ተጀመረ! ድሮኗ ወልደያን አጠፋለሁ ያለውን ጁንታ ከነከባድ መሣሪያው አመድ ማድረግ ጀመረች!!!!
Posted: 09 Aug 2021, 14:05
by Ejersa
ጁንታዋ ደብረዘቢጥ ላይ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥታለች:: አንድ ታንክ ተቃጥሎባታል ሁለት ታንክ ተማርካለች ሙትና ቁስለኛ ሁና ማፈግፈግ ብትሞክርም ሙሉበሙሉ በከበባ ውስጥ መሆንዋን ከአስር ደቂቃ በፊት የደረሰኝ መረጃ ነው።
Re: ትክክለኛ ስራ አሁን ተጀመረ! ድሮኗ ወልደያን አጠፋለሁ ያለውን ጁንታ ከነከባድ መሣሪያው አመድ ማድረግ ጀመረች!!!!
Posted: 09 Aug 2021, 14:10
by Abere
መጀመሪያ ወልዲያ ድረስ ለምን ወያኔዎች መጡ? ማን አመጣቸው? ድርጊቱስ አያሳፍርም ወይ ነው? መከላከያ ጄግና ነው ምና ምን ለእኔ አይሰራም። Right now, without being nonpartisan, the degree of burn or damage caused by TPLF, due to the fast fleeing or retreating ENDF, is a Third-degree level burn. That means, TPLF affected the deep layers of Ethiopian territory - it is not a good job to hear Amhara Farmers or ENDF are fighting in ጋይንት. I am not under any circumstance to blame the patriotic Amhara Farmer Militia, they are indeed the bravest and heroic people. They alone handled the Tigre Woyane thugs, armed with most advanced armaments' and funded by the wealthiest nation on earth with a good thumbs up from corrupt ENDF colonels and general. The Amhara farmers will go in history as the bravest people ever in the land. They must keep the fight strong. No Amhara will make peace with Tigre Woyane and evil Oromuma insiders and no Amhara shall see a country called Ethiopia stealing Amhara land, people, history and disrespecting Amhara people. The fight should continue until Amhara demands are fully met.