Page 1 of 1

ሰበር ዜና: የገዱ አንዳርጋቸው አገር ጋሽና ከተማ አዲስ ምርጫ እያካሄደች ነው

Posted: 09 Aug 2021, 09:04
by Thomas H
ገዱ አንዳርጋቸው ለሕዝብ ተወካዮች ምከር ቤት የተወዳደረው ጋሽና ከተማን ወክሎ ነበር ነገር ግን ጋሽና በትግራይ መከላከያ ነፃ ከወጣች በኋላ አዲስ ምርጫ አካሂዳ ገዱን አናውቀውም ብላለች(ያው በነሱ አነጋገር ገዱን ወግድ ብለውታል)::










ከጋሽና ተመልምለው ወደ ትግራይ የዘመቱት የጋሽና አየር ወለድ ኮማንዶ (SEAL Team Six ). ሁሉም ትግራይ ውስጥ ማዳበሪያ ሆነው ቀሩ አንድም የተመለሰ የለም