Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ፡ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት፣ አንድ ሰራዊት !!

Posted: 09 Aug 2021, 02:59
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ፡ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት፣ አንድ ሰራዊት !!

Posted: 09 Aug 2021, 09:24
by Guest1
በፌድራል የሚተዳደሩ አገሮች የወታደሩ ቅንብር እንዴት ነው? ሲጀመር ፌድራል ምንድነው ሲባል የምናገኘው መልስ አሃዳዊነት አይደለም። የብሄር ልዩ ሃይል ምንድነው? ለምን አስፈለገ? ሚሊሺያ ምንድነው? የብሄር ሚሊሺያስ ለምን አስፈለገ? ለሁሉም ቀጥተኛ መልስ የማናገኘው ለምንድነው? ስለጉዳዩ ያጠና የለም ወይም የሚሸፋፈን ነገር አለ ወይም መቅጽበታዊ ነው ክክክክክ
ከታሪክ
ለንጉስ አሽክር እንጂ ወታደር አልነበረውም ክክክክክ እናም ጦርነት ሲነሳ ብቻ በክተት አዋጅ የህዝብ ወታደር (ሚሊሺያ) ይዘምት ነበር። ለመጀመሪያ ጊዜ ወታደር በሚኒሊክ ተደራጀ። ዘመናዊ ወታደር በሃ/ስላሴ ተገነባ። በደርግ ጊዜ አንድ አገር አንድ መንግስት አንድ ወታደር ነበር። በጦርነቱ ጊዜ ብሄራዊ ውትድርናና ሚሊሺያ ተመለመ። አሁን ላይ ከፌድራል ወታደር ክክልልና የብሄር ልዩ ሃይልና ሚሊሺያው ጋር ተደመረ ክክክክ

1 በንጉሶች ሲተዳደሩ አንድ መንግስት ቀርቶ መንግስት የሚባል ነገር አልነበረም። 2 ለምን? ዋና መተዳደሪያቸው ንግድ ነበርና። ልዩ ሃይልና በሚሊሺያ የሆነበት ምክንያት አንዱና ዋነኛው መተዳደሪያ ንግድ ስለሆነ አይደለም? አንድ አገር አንድ መንግስት አንድ ወታደር የእድገት ምልክት ነው። ከታሪክ ጋር ማነጻጸር ተገቢ ነው።

ይህን አስታወሰኝ
ስለኢትዮጵያ ብዙም የማያውቅ ከአንድ ወጣት ጋር ክርክር ገጥመን ሆን ብዬ ‘’ህዝብ ራሱ ለማዳን (self defence) በሚሊሺያ መደራጀት አለበት አልኩ። አጥብቆ No No! No! መንግስት በቂ ወታደር የለውም እንዴ? ከሌለው ይመልምል። ሚሊሺያማ አገር ያፈርሳል ነበር መልሱ። በልጅነት አእምሮ አዲስ ራኢይ ይፈልቃል የሚባለው እውነት ሳይሆን ይቀራል?

Re: ኢትዮጵያ ፡ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት፣ አንድ ሰራዊት !!

Posted: 09 Aug 2021, 14:41
by Horus
አቶ ገስት/
የማይረባ ንድፈ ሃሳብ በጥሩ ተግባር ይታረማል ይላ ሳይንሱ! አንተ ይህን ያ የምናብና የወረቀት ጥያቄዎች ትደረድራለህ ! ኢትዮጵያውያኖችኮ እያሳዩህ ነው፣ ማየት ማመን ነው ። አንድ ህዝብ አንድ አላማ ይዞ። አንድ አገሪ ብሎ ሆ ብሎ ሲነሳ ፣ አንድ መንግስት ከላይ እስከ ታች ከዳር እስከ ዳር ሲገዛ፣ አንድ ሰራዊት ምን በለው ምን፣ ሚሺያ በለው ወዶ ዘማች ... አላዋቂ ያንጎሉን ምስል ይዞ በሱ ለሱ አንጎል ስዕል ሚስማማው ጸሃይ እንዲወጣለት ይመኛል! እርሳው! በኢትዮጵያ ምድር ላይ የሚሆነውን ተከታተል!! ያ ነው ሪያሊቲ!!!

Re: ኢትዮጵያ ፡ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት፣ አንድ ሰራዊት !!

Posted: 09 Aug 2021, 15:09
by Guest1
የማይረባ ንድፈ ሃሳብ በጥሩ ተግባር ይታረማል ይላ ሳይንሱ! አንተ ይህን ያ የምናብና የወረቀት ጥያቄዎች ትደረድራለህ ! ኢትዮጵያውያኖችኮ እያሳዩህ ነው፣ ማየት ማመን ነው ።

በህግ አምላክ የማይረባ የምትለዋን ቃል ስርዛት! ክክክክክክ
ያንተ አርእስት ህልመኛ ነው። የማይረባ ግን አይደለም። ወይ ጉድ! መሆን ያለበትና በአሁኑ ጊዜ አስፈላጊ የሆነውን አንድነት ስለሚያመለክት። ከላይ እንደ ገለጽኩት አንድነት የሚያመጣው በህዝብ ሳይሆን በወታደር ነው ወይ ጉድ! ክክክክክክ

Re: ኢትዮጵያ ፡ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት፣ አንድ ሰራዊት !!

Posted: 09 Aug 2021, 15:20
by Horus