Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ከትግራይ መጥተው ላለበላን ያጠፉታል ብየ ኣላምንም፤ ክርስቲያኖች ናቸው። የላስታ ነገስታትኮ የአክሱም ነገስታት ዘሮች ናቸው። የራሳቸው ታሪክ ነው።" የቀ. የላሊበላ ኣስ/ አባ ወልደ ትንሣኤ

Post by sarcasm » 08 Aug 2021, 19:31

- መንግስት ካልተሸነፈ ላሊበላን ጥሎት ወጣ ብየ ኣላምንም

- መጀመርያ መረዳት ያለብን፤ ከትግራይ መጥተው ላለበላን ያጠፉታል ብየ ኣላምንም፤ ክርስቲያኖች ናቸው። የላስታ ነገስታትኮ የአክሱም ነገስታት ዘሮች ናቸው። የራሳቸው ታሪክ ነው።

- በ2008 EC መንግስት ክላሊበላ ብቻ 90 ሚልዮን ዶላር ገቢ ነበር ያገኘው

ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሣኤ