Re: VIDEO:POWs CONFESS: ⁉️የአብይ አሕመድ ጉድ⁉️:አመራሩ ሁሉም ሲዘርፍ ስለነበር እኔም ላፕቶብ ሰርቄ በ4ሺ ሽጫለው። ያልተነገረለት እንጂ በትግራይ ህዝብ ላይ ያልተፈፀመ ግፍ
Posted: 08 Aug 2021, 19:24
I believe this atrocities committed by ENDF members 100%, cause I know what they did to Amanuel Wondimu in Dembidolo in city square infront of his parents. They are capable of killing civilians, raping women, stealing properties and you name it. Soldiers are animals. I mean soldiers of any country, (i.e. American soldiers in Iraq and afganistan used to rape and burn families of girls) . So soldiers by nature are animals, wild animals. I got no respect for them.
yaballo wrote: ↑08 Aug 2021, 18:58VIDEO: POWs CONFESS:የአብይ አሕመድ ጉድ
: አመራሩ ሁሉም ሲዘርፍ ስለነበር እኔም ላፕቶብ ሰርቄ በ4,000ሺ ሽጫለው። ያልተነገረለት እንጂ በትግራይ ህዝብ ላይ ያልተፈፀመ ግፍ የለም! አብይ አሕመድ በውሸት ህዝቡን በጥይት እያስማገደው ነው .. ከተማረኩት አንደበት!
አመራሩ ሁሉም ሲዘርፍ ስለነበር እኔም ላፕቶብ ሰርቄ በ 4,000ሺ ሽጫለው!! ከተማረኩ አንደበት! ያልተነገረለት እንጂ በትግራይ ህዝብ ላይ ያልተፈፀመ ግፍ የለም !!
https://www.facebook.com/elias.hussain. ... 5506724077
Please wait, video is loading...
VIDEO#2:
የአብይ አሕመድ ጉድ
ኮምፒዩተር ሳይሆን ሰው አጥፋ ብሎ ክላሽ ነው የሰጠኝ
በሙያ አምጥቶ ጥይት እና ክላሽ ሰጠኝ
አብይ አሕመድ በውሸት ህዝቡን በጥይት እያስማገደው ነው
ትግራይ እንዳልነበረች ሁናለች
የአብይ ዜግነት ሊገባኝ አልቻለም
የትግራይ ንብረት ሙሉ በሙሉ ጥቅልል ብሎ ተዘርፎ ወጥቷል
የቤተክርስትያንና የመስጊድ ንብረት ሳይቀር ተዘርፏል
ከላይ የነበረው የአመራሩ ዓላማ ትግራይን ማጥፋት ነበር……..
https://www.facebook.com/elias.hussain. ... 6687194553
Please wait, video is loading...
VIDEO: SMILE: ይጦዎች በባህርዛፍ እንጨት ዕላማ ሲለማመዱ
Please wait, video is loading...
