Page 1 of 1

ለምንድን ነው የኢትዮ360ው ኃብታሙ አያለው ጦርነቱ እንዲቀጥል፤ ድርድር እንዳይኖር፤ የሚፈልገው?

Posted: 08 Aug 2021, 09:14
by sarcasm
የዕኩለ ሌሊቱ ቅዠት !
******************

ህዝብ ላይ ክህደት ፈፅማችሁ ለመደራደር አስባችሁ ከሆነ ከሃዲ የከዳውን ህዝብ ወክሎ ሊደራደር እንደማይችል እወቁት።
****************

የአብይ አህመድ መንግሥት በፋና በኩል በእኩለ ሌሊት እነ ደብረጽዮን ፃድቅ ናቸው የሚል ሃተታ ጽፏል። ጉድና ጅራት ከበስተኋላ ነው እንዲሉ የአብይ አህመድ መንግሥት ከህወሓት ጋር ለመደራደር ደብረጽዮን ፣ ሞንጆሪኖ፣ አለም ገብረዋህድ የመሳሰሉት የትግራይ ክልል መንግሥት ተወካይ ነን የሚሉት አካላት ጻድቅ ናቸው የሚል ዜና ጽፎ ለውታፍ ነቃዩ እንዲያራግብ በእኩለ ሌሊት ትዕዛዝ ተሰጥቷል።

ከሳምንት በፊት ጀነራል ጻድቃን የተሻለ ነው መደራደር ይፈልጋል የሚል እነ ደብረጽዮንን የሚወነጅል ዜና ሲያራግቡ የነበሩ የመንግሥት አፈቀላጤዎች ዛሬ ደግሞ ተገልብጠው እነ ደብረጽዮን ያማልዳሉ እያሉ ነው።

ነገ ደግሞ ልንደራደር ተቀምጠናል እነ ደብረጽዮን የሰሜን እዝ በማጥቃታቸው ተፀፅተዋል የሚል ዜና ያመጡልን ይሆናል። ተለማመዱት እያሉን ነው። ለማንኛውም ፈፅሞ ባልተለመደ ሁኔታ በእኩለ ለሊት ይሄንን ለመጻፍ የተገደዱት ለምን ይሆን ? የጓሮው የድርድር ቁማር ሳይጋለጥ እንቅደም ነገሩን በሌላ መንገድ አለስልሰን እናቅርብና ህዝቡ እንዳይቆጣ እናድርግ የሚል ስልት መሆኑ ነው ? እቺን ጫወታ ብትገፉባት ከእኩለ ሌሊት ቅዠት ወደ እኩለ ቀን እብደት እንደሚያሻግራችሁ እወቁት።

ህዝብ ላይ ክህደት ፈፅማችሁ ለመደራደር አስባችሁ ከሆነ ከሃዲ የከዳውን ህዝብ ወክሎ ሊደራደር እንደማይችል እወቁት።
Please wait, video is loading...

Re: ለምንድን ነው የኢትዮ360ው ኃብታሙ አያለው ጦርነቱ እንዲቀጥል፤ ድርድር እንዳይኖር፤ የሚፈልገው?

Posted: 10 Aug 2021, 08:45
by sarcasm
Meskerem Abera
·
ያኔ ድሮ፣ ወያኔ መንግስት የነበረ የጊዜ "በክፉ አይኑ እያየኝ ነው፣ሳያስረኝ አይቀርም፣ለደህንነቴ ያሰጋኛል" በሚል ሰዋዊ ስጋት ሜዲተራኒያንን፣አትላንቲክን አቋርጠው ነፍሳቸውን ያዳኑ ጋዜጠኛ ወ አምደኞች ዛሬ ወያኔ ወደ አማፂነት ተቀይራ ከተማን በመድፍ ገጠርን በድሽቃ በምታርስበት ብዙ እጥፍ አደገኝነት ላይ ባለችበት ወቅት በቴሌቭዥንም ሆነ በሌላ ሚዲያ ብቅ ብለው "መመከት እንጅ መሸሽ ኢትዮጵያዊነት አይደለም፣ተሸሽቶ የት ሊደረስ ነው?? " የሚል "ጀግንነት" ላይ ናቸው! ተሸሽቶ የት እንደሚደረስ ለእነሱ ማን ይነግራል???ለቀባሪ ማርዳት አይሆንብንም?
Please wait, video is loading...

Re: ለምንድን ነው የኢትዮ360ው ኃብታሙ አያለው ጦርነቱ እንዲቀጥል፤ ድርድር እንዳይኖር፤ የሚፈልገው?

Posted: 08 Feb 2022, 13:59
by sarcasm
እንዴት ግን ኣንድ ሰው ለስድስት ወር ጦርነት ምንም መፍትሄ ኢንዳላመጣ እያየ ለስድስት ወር ጸረ-ድርድር ጦረኛ አቋም ልይዝ ይችላል?

Re: ለምንድን ነው የኢትዮ360ው ኃብታሙ አያለው ጦርነቱ እንዲቀጥል፤ ድርድር እንዳይኖር፤ የሚፈልገው?

Posted: 08 Feb 2022, 14:04
by ZEMEN
sarcasm wrote:
08 Feb 2022, 13:59
እንዴት ግን ኣንድ ሰው ለስድስት ወር ጸረ-ድርድር አቋም ልይዝ ይችላል?
it is called principal, not that the sub-humans have any clue.

Re: ለምንድን ነው የኢትዮ360ው ኃብታሙ አያለው ጦርነቱ እንዲቀጥል፤ ድርድር እንዳይኖር፤ የሚፈልገው?

Posted: 08 Feb 2022, 14:27
by Abere
Because, TPLF deserves not exist in Ethiopia. There should not be any second, third chance, fourth chance, etc. for TPLF. War with TPLF is a great investment to bring sustainable peace in Ethiopia, because this is an only best solution. Singing peace does not change a thing with the innate nature of TPLF - the genocidal, separatist, treasonous thug.