Page 1 of 1
ሰንጋውን ከምንበላው፣ ግር ብለህ ሂድና መቀሌ ግባ ብንለው የተሻለ ውጤት እናይ ነበር (አብይ፣ ጦርነት አይደለም፣ አምስት አባላት ብቻ ያሉት ተራ የኦሎምፒክ ቡድን የመምራት ብቃት የለውም)
Posted: 08 Aug 2021, 08:05
by eden
Re: ሰንጋውን ከምንበላው፣ ግር ብለህ ሂድና መቀሌ ግባ ብንለው የተሻለ ውጤት እናይ ነበር (አብይ፣ ጦርነት አይደለም፣ አምስት አባላት ብቻ ያሉት ተራ የኦሎምፒክ ቡድን የመምራት ብቃት የለ
Posted: 08 Aug 2021, 09:01
by eden
በተመሳሳይ ዜና፣ የብዙ አርብቶ አደሮች እሮሮ እየተሰማ ነው: መሪ አጣን - አላስፈላጊ መሰዋእትነት አስከፈላቹን - መንግስት፣ መንግስት ካለ፣ ሰንጋችን ን ይተካ ወይም ተመጣጣኝ የግብር ቅናሽ ያርግልን! - የአንድ ሰንጋ ዋጋ እኮ፣ አንድ ልጅ ኮሌጅ ይልካል!
Re: ሰንጋውን ከምንበላው፣ ግር ብለህ ሂድና መቀሌ ግባ ብንለው የተሻለ ውጤት እናይ ነበር (አብይ፣ ጦርነት አይደለም፣ አምስት አባላት ብቻ ያሉት ተራ የኦሎምፒክ ቡድን የመምራት ብቃት የለ
Posted: 08 Aug 2021, 09:11
by Fiyameta