Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ክቡራን መንገደኞቻችን የትግራይ መከላከያ ደሴ እንደደረሰ ስናሳውቃችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው

Posted: 07 Aug 2021, 21:02
by Thomas H






እስከአሁን ድረስ በሕይወቴ ውስጥ ያስገረመኝ ነገር ቢኖር ኢትዮጵያውያኖች ምን ቢያጬሱ ነው ትግራይን ለመዋጋት የደፈሩት? እንደዚህ ዓይነት እብደት አይቼም ሰምቼም አላውቅም!

ለማንኛውም ለኢትዮጵያውያኖች ይሄንን እላለሁ :
'የፍየል ወጠጤ ትከሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት ና እንዋጋ ብሎ ከነብር ላከበት የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ልጆቿም ያልቃሉ ...እሷም ትሞታለች

Re: ሰበር ዜና : ክቡራን መንገደኞቻችን የትግራይ መከላከያ ደሴ እንደደረሰ ስናሳውቃችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው

Posted: 07 Aug 2021, 22:11
by TGAA
የወያኔ ጀግኖች ከሰው ተፈጥሮ በላይ የሆነ ድፍረት ፤ እግዚዮ ወያኒቲ

:roll: :roll: :roll: