Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13067
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 07 Aug 2021, 21:02
እስከአሁን ድረስ በሕይወቴ ውስጥ ያስገረመኝ ነገር ቢኖር ኢትዮጵያውያኖች ምን ቢያጬሱ ነው ትግራይን ለመዋጋት የደፈሩት? እንደዚህ ዓይነት እብደት አይቼም ሰምቼም አላውቅም!
ለማንኛውም ለኢትዮጵያውያኖች ይሄንን እላለሁ :
'የፍየል ወጠጤ ትከሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት ና እንዋጋ ብሎ ከነብር ላከበት የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ልጆቿም ያልቃሉ ...እሷም ትሞታለች
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 07 Aug 2021, 22:11