Page 1 of 1

አሰልጣኝ ተሰማ አብሽሮ፤ የሲፋን እና ቃልኪዳን አሰልጣኝ ለተሰንበት እንደ ምትሸነፍ ቀደሞ ተናግሮ ነበር!

Posted: 07 Aug 2021, 20:15
by Horus
ይህ ተራ አሰልጣኝ ሳይሆን የሩጫ ሳይንቲስት ነው ። በመጨረሻው 400 ሜትር ሲፋን እንደ ማትቻል ተነግሮ ነበር ። ሰለሞን ባረጋና ሙክታር ኢድሪስ (ሞፋራን ያሸነፈው) እንዲሮጡ በፈቀድላቸው 5000 ወርቅና ብር እናገኝ ነበር ። የኦለምፒክ ኮሚቴ መከሰስ አለበት!

በነገራችን ላይ ከዚህ በኋላ የዘቢዳር ተራራ ውልድ የሆኑት የጉራጌ ልጆችን ጠብቋቸው! ሁለተኛ ኢትዮጵያ አታፍርም !!!

ይህን ጉድ ስሙ ከሩጫው በፊት ምን እንዳለ