ኢትዮጵያ የ10000 ሜትር ወርቅ አጣች! የኢትዮጵያ ዝርያዎች ግን አለምን አስደነቁ !!
Posted: 07 Aug 2021, 09:39
አንዷ ኢትዮጵያዊት ሲፋን ሃሰን ለኔዘርላንድ ሮጣ ፈረንጅ ወርቅ አገኘ!
ሌላዋ ኢትዮጵያዊት ቃል ኪዳን ገዛሃኝ ለባህሬን ሮጣ አረብ ብር አገኘ!
ሌላዋ ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ ሮጣ ኢትዮጵያ መዳብ አገኘች!
እኔ ለተሰንበት በጣም የምወዳት ሯጭ ነች ። አልማዝ አያናም ብቅ ብላ ጠፋች ! የኢትዮጵያ እስፖርት ፌዴሬሽን መፍረስ ያለበት ድርጅት ነው ።
የኢትዮጵያ ዝርያዎች ግን እጅግ እጅግ አኮሩኝ ። ዞሮ ዞሮ እስፖርት የግለሰብ ችሎታ ነው !! ኤቦ ዬቦ ለሲፋን! ለቃልኪዳን! ለለተሰንበት!
ይህ ሁሉ የእስፖርታችን መዳከም ከጎሳ ፖለቲካ ቀውስ ጋራ እንዳይያያዝ ፈራሁ !!!