ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን: የጠ/ሚ የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ሌሎች 180 የአማራ ሕዝብ ተወካዮች ህገ መንግስት ያጸደቁበት ሰነድ (የአማራን ህዝብ አይወክልም ለሚሉት)
Posted: 07 Aug 2021, 07:54
ለማስታወስ ያክል
//
- የኢፌድሪ ህገ መንግስት በህዳር 29/1987 ዓ/ል ሲፀድቅ፣ ህዝቡን ወክለው የቀረቡ 182 "የአማራ ህዝብ" ተወካዩች ስም ዝርዝር ይኸውልህ! ልብ በሉ! የአማራ ህዝብ ወኪል ሆነው ከቀረቡት 182 ሰዎች ውስጥ አሁንም በስልጣን ላይ አሉ! ከነሱም ውሳጥ ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን እና የጠ/ሚ አብይ አህመድ የደህንነት አማካሪ የሆኑት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይገኙበታል!
ግልባጭ ታዲያ ህገመንግስቱ የአማራን ህዝብ አይወክልም ለሚሉት
••• !

Please wait, video is loading...