Page 1 of 1

ኧረ ሱንት ጉድ ይሰማል። አሁንስ ቦጣም አበዙት!!

Posted: 06 Aug 2021, 17:08
by Digital Weyane
የዓለምን ሬኮርድ የሰበረ ሰበር ዜና
  • በኦሎምፒክ ውድድሮች ከፍተኛ የወርቅ መዳልያዎች ማሸነፍ ኡንደምትችል በፈረንጆች ትልቅ ተስፋ የተጣለባት ኡናታችን ትግራይ፣ የኦሎምፒክ ኮሚቴው ወርቁ ከኤርትራ ኡንደገዛው የሚያሳይ መረጃ አለኝ በማለት በኦሎምፒክ ላይ ያላትን ተቃውሞ ለመግለፅ በውድድሮቹ ላለመሳተፍ መወሰንዋን አይተ አሉላ ሶሎሞን አሳወቁ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ !! :cry: :cry: :cry: :cry: :cry: