Page 1 of 1

የትግሬ ጦርነት ከፍተኛ ጥቅም

Posted: 06 Aug 2021, 14:37
by Horus
በመሰረቱ ይህ ጉዳይ ወደፊት የታሪክና የሚሊታሪ ሳንቲስቶች በጥልቀት የሚጽፉበት ርዕስ ነው። ለዛሬ ግን ጉዳዩን ስም ሰጥተነው እንሂድ። በጦርነት ሰው ይሞታል፣ ሃብት ይወድማል፣ ግዜ ይባክናል፣ ለስልጣኔ መዋል ያለበት አንጎል ለጥፋት ይውላል ። ይህ በታሪክ ለረጅም ዘመን የታወቀ ሃቅ ሲሆን በሰው ልጅ ኢንተለጀንስ መቀጨጭ ምክንያት ይህን አጥፊ አውዳሚ ልማድ ማስወገድ አልተቻለም። የሚበሉትን ሳያመርቱ ግዜና ህይወታቸውን ለጦርነትና ሁከት ፣ ለወረራና ለሞት የሚዘጋጁ ከንሰሳ በላይ፣ ከሰው ልጅነት በታች የሚያስቡ ስለበዙ። ይህ የትግሬ ጦርነት አንድ ገጹ ነው ። ከቀዳማዊ ወያኔ ብንጀምር ይሀው ከ60 ዘመን በላይ ነው ትግሬ ሲዋጋ ማለት ነው ። ግን አሁንም ራሱን ከርሃብ ነጻ ያላወጣ የምጽዋት ጥገኛ ህዝብ ነው።

በሌላ በኩል ኢትዮጵያ ለሺ ዘመናት፣ የግሪክ፣ የፐርሺያ፣ የሮማ፣ የኦቶማን፣ ያውሮፓ ኢምፓየሮች ተከላክላ የኖረችው በተራ ባላገር ህዝቧ ወዶ ዘማችነትና ራስ ወታደርነት ሃይል ነው ። ዛሬም የምናየው በመሰረቱ ያ ነው። ልዩነቱ የዛሬ ጠላት የውስጥ ስለሆነ ብቻ ነው ። ይህ ወደ ፊት ግዙፍ ምርምር የሚሻ ጉዳይ ነው ፤ ማለትም የትግሬ ጦረኛ ይህን ማሰብ አለ መቻሉና የኢትዮጵያ ወዶ ዘማችነት ታሪካዊ ባህል።

ስለሆነም ዛሬ ምንም አዲስ የሚመጣ ነገር የለም ። ይህ ጦረነት አመትም ይፍጅ አስር አመት፣ የሚጠናቀቀው በትግሬ መሸነፍና መውደም ነው። ይህን ስንት የትግሬ ልሂቅ እንደሚገነዘብ አናቅም። ታሪክ ግን አይስትም፣ የቢሄቪየር ሳይንስም እንዲሁ።

ጦርነት እየበዛ፣ እየከረረ እንጂ እየጠፋ አይሄድም። ሰው በዛ ነገር በዛ የሚለው አባባል ሳይንስ ነው ። ኢትዮጵያ ገና ከነ ሳውዲ አረብ፣ ከግብጽ፣ ሱዳን፣ ምናልባትም ኬኒያ ጋር ትላልቅ ጦርነቶች ይጠብቋታል ። ለምን ቢባል እነዚህ አገሮች የሌላቸው የዉሃ፣ የመሬት፣ የህብና የባህር መተላለፊያዎች ስላለን። አሁን ያሉትና የሚነሱት ሃያላን አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ አውሮፓ፣ አረብና ህንድ ወይ በቀጥታ ወይ በፕሮክሲ አንድ ቀን ጦር ይመዙብናል።

ለዚህ ነው ዛሬ በትግሬ ያለው ጦርነት እንደ ትልቅ፣ እንድ ግዙፍ ትምህርት ቤትና መልመጃ ቤተ ሙከራ መታየት ያለበት ። የሰው ልጅ ችሎታ፣ ብቃትና ክህሎት የሚያገኘው እንዴት ነው? አንድም በትምህርት፣ በማንበብ፣ በመማር፣ በማየት፣ በኤጁኬሽን ነው ። ሌላውና ዋናው በተግባር፣ በመሞከር፣ በመፈጸም፣ በኤክስፐሪሜንት ነው ።

ስለዚህ ዛሬ 120 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕዝብ በየመስኩ ለጦረነት ግብአት ናቸው በሚባሉት መስኮች ሁሉ ከላይ እስከ ታች የትምሀርትና የተመክሮ፣ የፍልስፍናና የፕራክቲስ ሂደት ውስጥ መግባቱና መዘጋጀቱ ለነገው ግዙፍ ጦርነቶች ሞዴል ተግባር፣ ቤስት ፕራክቲስ እየቀሰመ ነው።

አሁን በያዝነው ዘመን ላቲን አሜሪካ ሆነ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ድፍን አውሮፓ፣ ድፍን ኤሲያ፣ ድፍን ደቡብና ምዕራብ ኤሲያ ከኢትዮጵያ ልክ የጦርነት ትምህርትና ልምምድ፣ ለጦርነት ዝግጅትና ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርግ አንድም አገር የለም። ሁሉም መሳሪያ ይስራል፣ ሁሉም ብረታ ብረት ያከማቻል። ነገር ግን አንዳቸውም በተግባር፣ በጦር ሜዳ፣ በእለት ተለት ዉጊያ የጦርነት ብቃት እያገኘ ያለ እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ የለም።

ይህ ደሞ በቢሊዮን ዶላር የሚገኝ አይደለም። ኢትዮጵያ አይነኬ፣ አይበገሬ፣ ኢትዮጵያ አሸናፊ ስንል አለ ምክንያት አይደለም!

Re: የትግሬ ጦርነት ከፍተኛ ጥቅም

Posted: 06 Aug 2021, 14:57
by Horus

Re: የትግሬ ጦርነት ከፍተኛ ጥቅም

Posted: 06 Aug 2021, 15:09
by Abdisa
We are practicing on the agame what we plan to do to the Egyptians, if they cross the line. For that reason, we are grateful to the agame and their stupidity for allowing us to use them as Guinea Pigs to test effectiveness of our defense forces. 8) 8)

Re: የትግሬ ጦርነት ከፍተኛ ጥቅም

Posted: 06 Aug 2021, 21:50
by Horus
ግብጽ
ሱዳን
ኬንያ



Re: የትግሬ ጦርነት ከፍተኛ ጥቅም

Posted: 07 Aug 2021, 00:20
by Horus

Re: የትግሬ ጦርነት ከፍተኛ ጥቅም

Posted: 07 Aug 2021, 01:22
by Blueshift
Oldie Horusie,

I think the agame should go after your chat smoking wrinkled aszz.
Is that how you guragies dance. You dance like bantus :lol: :lol:

Re: የትግሬ ጦርነት ከፍተኛ ጥቅም

Posted: 07 Aug 2021, 01:40
by Horus
ኢትዮጵያን ማጥቃት ተቃራኔውን ፣ ያልተፈለገውን ውጤት እንደ ሚፈጥር ለማሳየት አንድ ሁለት ምሳሌዎች ላሳችሁ፤
አንድ፣
ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል እጅግ በጣም ስለሚያስፈልጋት አባይ ላይ ግድብ እሰራለሁ አለች ። ደደብ ባይሆኑ የአሜሪካና የግብጽ ምላሽ ምን መሆን ነበረበት? እንዲያውም ፕሮጀክቱን እየረዱ በኢትዮጵያ የረጅም ግዜ ኃይል ኢንዱስትሪ ላይ ተጽዕኖ ማድረግ ሲችሉ (ለምሳሌ ያለም ባንክ ብድር) እንዲያውም ፕሮጀክቱን ለማሰናከል፣ ለማፍረስ ጥረት አደረጉ ። ይህ አንድ አይነት የኢኮኖሚ ጦርነት ነው። የኢትዮጵያ መንግስትና ሕዝብ ምላሽ ምን ሆነ? መላ ግድቡን እንደ ጉራጌ እቁብ በሕዝብ መዋጮ አሰሩት ። ያ ምን አመጣ? ኢትዮጵያዊያን አለምንም የምዕራብ ቁጥጥር አገራቸውን ማልማት እንደ ሚችሉ አረጋገጠ!

ይህ ብቻ አይደለም። በአባይ የፖለቲካ ኢኮኖሚ ሳቢያ መላ ኢትዮጵያ ታሪካዊ የሆነ የዉሃ ንቃተ ህሊና አግኝቶ ዛሬ ዉሃ ከፔትሮሊየም ከዘይት እኩል ወይም በላይ ወድ እና ተፈላጊ ብሄራዊ እንደ ሆነ ተገነዘብን። በዚያም ሳቢያ ዝናብ ማብዛት፣ ዉሃን እንደ ኧጸዋት ማልማት፣ መሬትን በኧጸዋት መሸፈን፣ ሰው ሰራሽ ዝናብ ማምረት፣ ሰው ሰራሽ መስኖ ማምረት፣ ሰው ሰራሽ ሃይቆችን ማምረት ተያያዝነው። በግብጽና አሜሪካ የዉሃ ጦርነት ሳቢያ የኢትዮጵያ ሕዝብ የውሃ ኃያል አገር እንደ ሆኑ ተገለጸላቸው ። ወደፊት ልክ እንደ አረቦቹ ውሃችንን በሊትር ለክተን እንሸጥላቸዋለን ።

ጠላቶቻችን ስለ ኤሌክትሪክ ሲያስቡ እኛ ግን ውሃ ሃብታችን ነቃን!

ሁለት፣
በጎሳ ክፍፍል ላይም ያደረጉት ተመሳሳይ ነው። ኢትዮጵያን በጎሳ ከፋፍለን እንደ ኢጎዝላቪያ እንበታትናታለን ብለው ሲያሰሉ በተቃራኒው ኢትዮጵያ ከዳር እስከ ዳር አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት ሆነ ቁጭ አሉ። ማለትም ከ1975 ጀምረው የወጉብን የጎሳ ጦረነት አንድ አደረገን ።

Re: የትግሬ ጦርነት ከፍተኛ ጥቅም

Posted: 07 Aug 2021, 01:44
by Aba
Please wait, video is loading...

Re: የትግሬ ጦርነት ከፍተኛ ጥቅም

Posted: 07 Aug 2021, 02:04
by Abdisa
The war the TPLF terrorist group had started has united the 100 million Ethiopians around a common goal of removing the cancer known as TPLF. "Remove the cancer and save the body" is the name of the ongoing military operation in Tigray.

Re: የትግሬ ጦርነት ከፍተኛ ጥቅም

Posted: 07 Aug 2021, 02:15
by Horus
Abdisa wrote:
07 Aug 2021, 02:04
The war the TPLF terrorist group had started has united the 100 million Ethiopians around a common goal of removing the cancer known as TPLF. "Remove the cancer and save the body" is the name of the ongoing military operation in Tigray.
የሰዎቹ ማንነትና ምንነት በደረጃ እያደገ መጥቷል!
ሌባ
የቀን ጅብ
ጁንታ
ባንዳ
አሸባሪ
ነቀርሳ
...