Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ከትግራይ መከላከያ የተሰጠ መግለጫ

Posted: 06 Aug 2021, 10:08
by Thomas H
እኛ ስንገፋቸው እነሱ ሲያፈገፍጉ ወደ ስትራቴጂካዊ እና ቁልፍ የሆነችው መቂት ከተማ ገብተናል



















ጠንቋዮች/ አዝማሪዎች/ አርቲስቶች ደግሞ ክተት ማለት ጥሬ ሥጋ እና ጎረድ ጎረድን ወደ ሆድ አስገባ(ክተት) ማለት ነው ብለው ተርጉመውታል


Re: ሰበር ዜና : ከትግራይ መከላከያ የተሰጠ መግለጫ

Posted: 06 Aug 2021, 22:10
by Thomas H
የኢትዮጵያ መከላከያ ለውጊያ በጣም አስፈላጊ የሆነውን ፍራሽ አግኝቷል:: በእኔ አመለካከት ግን ከፍራሹ ይልቅ የሩጫ ጫማ ይሻላቸው ነበር ከትግራይ መከላከያ በደንብ ሮጠው ማምለጥ እንዲችሉ






ፍራሹም ለመቃሚያ ይሆናል