Page 1 of 1

አዲሱ የአሜሪካ ቀልድ፡ አማራ ከትግሬ ይውጣ፣ ትግሬ ካማራ ይውጣ !!

Posted: 06 Aug 2021, 02:21
by Horus
ወይ የዘመኑ ቅኝ ገዥዎች !! ጉዳዩ የትግሬ ሌቦችና ወንጀለኞች ወደ እስር ቤት፣ ትግሬ ወደ ሰላም ነው መባል ያለበት። ያ ካልሆነ ኢትዮጵያ የትግሬ ባንዳን ከአማራም ከትግሬም የማስወጣት ሃይል አላት ። ድራማውን እንከታተል !!