Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42771
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 06 Aug 2021, 01:46
ይህ ሁሉ የሚባለው ልፈፋ፣ ሩጫ፣ ዉጊያ፣ ፕሮፓጋንዳ ሙሉ በሙሉ አላማ ቢስ እስትራተጂ አልባ የክራክ ኮኬይን ያበዱ የትግሬ ደደቦች ላለም የሚያሳዩት ድራማ ነው !
አው አንድ ሰው ጥሩ ነገር በመስራት ዝና ያገኛል፣ ነፍስ በመግደልም ዝና ያገኛል ! የትግሬ ባንዳ በሁለቱ መሃል ያለው ልዩነት የማይገባው ደነዝ ፍጡር ነው ። ትግሬ ኢትዮጵያ ልትወጋ ልታሸንፍ ከቶም አትችል።
ሚኒስትሯ እንዳለችው ያሸናፊና የተጠቂ ዲሊዳሊ እንደ ህጻን መጨማለቅ !! ጦርነት ስጡኝ አልክ ጦርነት እየተሰጠህ ነው ። በቃኝ እስከ ምትል ይሰጥሃል !! እስቲ የፊንላንድና የህንድ ጋዜጠኞች ያድኑሃል?
የትግሬ ባንዳ ልብ ወለድ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42771
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 06 Aug 2021, 02:32