አይጥና ጉድጓድ
Posted: 05 Aug 2021, 20:11
ሁላችንም እንደምንረዳው አይጥ መጥረጊያ የያዘ ሰው ካየች ጉድጓድ መግባት ልማዷ ነው::
አሁን ደሞ ማንም የለም ብላ ወጥታለች:: አስቡት እንግዲህ መደበቂያ ጉድጓዷን ትታ የወጣች አይጥ::
ህወሃት ከመደበቂያ ጉድጓዱ (ተከዜ) ወጥቶ ሜዳ ላይ ተገኝቷል:: አላሉም እንዳትሉን ብቻ ነው
ሰውመሆን ተሻለ