ብአዴን አማራ ቢሆን ኖሮ :-
Posted: 05 Aug 2021, 12:48
ብአዴን አማራ ቢሆን ኖሮ :-
1ኛ. ከሁሉም አማራ የተውጣጣ እና እየተደረገ ያለውን ጦርነት በበላይነት የሚመራ የአማራ ኃይሎች የህልውና እና የአደጋ ግዜ መማክርት ጉባኤ ያቋቁም ነበር!! ይህ ኮሚቴ የሰው ሃይል፣ የሎጀስቲክ፣ የትጥቅ፣ የቅስቀሳ እና ፕርፖፕጋንዳ፣ የመሳሰሉ በርካታ ዘርፎችን በስሩ እንዲኖሩት ይደረጋል!!
2ኛ. ከአማራ አርሶ አደር ይልቅ ቀልጣፋ እና ፈጣን የሆነ ቁጥሩ ከ1 እስከ 2 ሚሊዮን የሚሆን የአማራ ወጣትን በ2 ሳምንት ብቻ አስልጥኖ ማዘጋጅት እና ማዝመት ይችል ነበር!!
3ኛ. ይህን የሰለጠነ የአማራ ወጣት በሁሉም አቅጣጫ በማሰማራት በፋሽሽቷ ህወሃት ላይ በተመሳሳይ ሰዓት ጦርነት በመክፈት በአንድ ሳምንት ውስጥ ወያኔን መደምሰስ ብቻ ሳይሆን መቀሌን መቆጣጣጠር ይችል ነበር!!
4ኛ. መከላለያ ሰራዊት ተብዮው የታጠቀውን ከብድ መሳርያ ለወያኔ እያስረከበ ወደኋላ ከመፈርጠጥ ሌላ ለአማራ ህዝብ ምንም የፈየደው ነገር ስለሌለ የታጠቀውን መሳርያ ለወያኔ ከማስረከቡ በፊት የአማራ ወጣት እየቀማ እንዲታጠቀው ማድርግ ያደርግ ነበር!!
5ኛ. አብይ አህመድ ከሚመራው የፌድራል መንግስቱ ጋር እየተደረገ ያለውን ጦርነትን በሚመለከት ምንም አይነት ትዕዛዝ ባለመቀበል በራሱ ቁርጠና በሆኑ የአማራ ልጆች ብቻ ጦርነቱ እንዲመራ ማድርግ ይችል ነበር!!

Please wait, video is loading...