የመንግስት ሚድያ ካላጭበረበሩ፣ ካልዋሹ አይሆንላቸውም ፡ የሳማንታ ፓወር ትዊት እንዴት እንደተጭበረበረ
Posted: 05 Aug 2021, 08:31
እንዴት እንደተረጎሙት ተመልከቱ። ካላጭበረበሩ፣ካልዋሹ አይሆንላቸውም። ኢትዮጵያ ከራሷ ያከማቸችው አስመስለው ተረጎሙት።

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 1042959887

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 1042959887