Page 1 of 1

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የተቀመጠው ታላቁ ምኒልክ በተቀመጠበት ወንበር ላይ ነው!

Posted: 04 Aug 2021, 12:36
by Horus
የአንዲት የእርዳታ አስተባባሪ ንግግር ከእኩያዋ ጋር እንጂ ከኢትዮጵያ መሪና የጦር ማርሻል ጋር ሊሆን ከቶም አይሞከር ። አሜሪካ ችግር ካላት ፕሬዚዳንት ባይደን ካቢይ ጋር ይደዋወል። በቃ! ደሞ ኢትዮጵያን አክብሮ በሕጓ ሰር የማይመላለስ ነጭ ካገር ማባረር ነው። አይደለም አቢይ ጣይቱ በዚያ በጭለማው ዘመን አድርጋዋለች ። ኢትዮጵያን እንወቅ!!!

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የተቀመጠው ታላቁ ምኒልክ በተቀመጠበት ወንበር ላይ ነው!

Posted: 04 Aug 2021, 12:51
by Horus

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የተቀመጠው ታላቁ ምኒልክ በተቀመጠበት ወንበር ላይ ነው!

Posted: 04 Aug 2021, 13:16
by Horus

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የተቀመጠው ታላቁ ምኒልክ በተቀመጠበት ወንበር ላይ ነው!

Posted: 04 Aug 2021, 13:42
by Horus
የሚገርመው ነገርኮ ታላቋን ኢትዮጵያን የሚተኖኮልት ትንሿ አየርላንድ፣ ፊንላንድ እና ኖርዌይ ሶስት ሚጢጢ አገሮች ናቸው ። አሁን ደሞ ይህቺ አይሪሽ ሳማንታ ብትባል ሴት በልኳ ቆርጦ መሸኘት ነው !

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የተቀመጠው ታላቁ ምኒልክ በተቀመጠበት ወንበር ላይ ነው!

Posted: 04 Aug 2021, 14:30
by Wedi
ሴረኛ ጋላ አብይ አህመድ ማፈርያ ነው!! ታላቁ ምኒልክ በተቀመጠበት ወንበር ላይ እማ መለስ ሴናዊም ነበረበር!!

በነገራችን ልይ ይህ የምታየው አሳፍራው የአብይ አህመድ የጦር አሳዥ በወሎ ግ ንብር መሳርያውን ለወያኔ አስረክቦ ፈርጥጥቶ ሲሮጥ በመርሳህ የአማራ ህዝብ እጅ ከፈንጅ የተያዘ ነው!!
በወሎ በኩል የታጠቀውን መሳሪያ ለወያኔ እያስረከበ ወደ አዲስ አበባ እየፈረጠጠ ያለው አሳፍሪው የአብይ አህመድ የጦር አዛዥ!! ይህ በፎቶውው የምታዮት ፎቶ መሳርያውን ለወያኔ አስረክቦ ፈርጥቶ ሲሮጥ በአማራ ህዝብ የተያዛ የጦር አዛዥ ፎቶ ነው!!

ከታች የምታየው ፎቶ ደግሞፕ አሳፍሪውው የጋላ አብይ አህመድ ጦር ህዝቡን ለወያኔ አስረክቦ ወደኋላ ሊፈረጥጥ ሲል በወሎ የአማራ ወጣት ታግዶ ነው፡፡
እንግዲህ አንተ ከታላቁ ምኒልክ ጋር ልታወዳድረው የምትሞክረው አሳፍሪው ጋላ አብይ አህመድ የሚመራው ጦር ይኸ ነው!!




Please wait, video is loading...
:oops:
:oops:
Please wait, video is loading...

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የተቀመጠው ታላቁ ምኒልክ በተቀመጠበት ወንበር ላይ ነው!

Posted: 04 Aug 2021, 14:58
by Horus
wedi የተባልክ የትግሬ ባንዳ፣ መለስ እንኳንስ ኢትዮጵያ ሊመራ የኢትዮጵያዊያን አይን ፈርቶ ተደብቆ ጫትና ቮድካ ሲጨልጥ ከዞያ ሌባ አጎቱ ቄስ ጋር በስብሶ የተረሳ የኢትዮጵያ አይደለም የትግሬ ማፈሪያ የባንዳ ልጅ ነው ። አንተም ማፈር አለብህ! ኢትዮጵያ መለስ የሚባል ጭራቅ መኖሩን ረስታለች ። ዛሬ ትግሬ ልክ እንደ 1988 ረሃብና መከራ ላይ ነች ። ደሞ መፍትሄህ ሳማንታ አይደለችም! በቅርብ ታያለህ !!

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የተቀመጠው ታላቁ ምኒልክ በተቀመጠበት ወንበር ላይ ነው!

Posted: 04 Aug 2021, 23:56
by Horus
እስካሁን ያለው ዜና ያሜሪካኗ የስለላ ሽፋን ወ/ሮ ሳማንታ ጠ/ሚ አቢይን ሳታገኝ ተመለሰች የሚል ነው ። እኔ ሆረስ እጅጉን እጅጉን ኮርቻለሁ ። ብራቮ አቢይ ! ህዝብና መሪ እንደዚህ አንድ ገጽ ላይ ሲናበብና አንድ ሲያስም አንድነት ማለት፣ የአላማ አንድነት ማለት ያ ነው !! ጎርተናል !! ኤቦ ዬቦ !!


እንከን የለሹ ኢትዮጵያዊያን !!