Page 1 of 1

ለወንድሜ ዮሴፍ ይጥና ፥ በመቀሌ ሰልፍ ያድርጉ ኣያድርጉ መንገዱ ዝግ ነው ። እኛ ኢትዮጵያን ነው የምናውቀው። ኣሁን እናንተ የሱዳን ኮሪደሩ ዝጉ እኛ ደሞ የሚመለከተን እናደርጋለን !!!!!

Posted: 03 Aug 2021, 23:53
by Abe Abraham



ለወንድሜ ዮሴፍ ይጥና ፥ በመቀሌ ሰልፍ ያድርጉ ኣያድርጉ መንገዱ ዝግ ነው ። እኛ ኢትዮጵያን ነው የምናውቀው። ኣሁን እናንተ የሱዳን ኮሪደሩ ዝጉ እኛ ደሞ የሚመለከተን እናደርጋለን !!!!! ካንተ ጋር በቴለፎን የተናገረው ኢትዮጵያዊ ሆን ብሎ ሳይሆን ራሱ ሰግቶ ኣንተን ሊያሰጋህና ሞራልህን ሊያወድቅ ሞክሮ ፊትህን ትንሽ ሲቀየር ኣይቼ ኣለሁ ። ኣስፈላጊ ኣይደለም ። የኛ ወንድማማችና ስትራተጂካዊ ግንኙነት ከናንተ ጋር ነው። ሁሉ ሰው ይህን ሃቅ ማወቅ ኣለበት ። ኣይዞኣችሁ !!!