Page 1 of 1

ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!

Posted: 03 Aug 2021, 17:06
by Horus
የማሪያም ጠላት!! ዲኑ የጠፋበት ባንዳ ሚቀምሰው ስንዴ የለው የኢትዮጵያ ጦር ሲያሻው ሰንጋ፣ ሲያሻው በግ፣ ሲያሻው ፍየል፣ ሲያሻው በሶ፣ ሲያምረው ጭኮ .... ያማርጣል ! ደሞ ሚቋጠርለት የሃሺሽ ኪኒን ሳይሆን በቅቤ የታሸ የጥቁር ገብስ ቆሎ ነው!! የኢትዮጵያ ቢፌ ማለት ነው !!!!


Re: ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!

Posted: 05 Aug 2021, 00:05
by Guest1
ትንሿ ጉራጌስ ምን እየሰራች ነው? ቆጮ? ክክክክክክክክ
ትንሿ ትግራይ ዘምታለች። ህምባሻ ማን እየሰራላት ነው? ወይ ጉድ!
ትልቁ ኦሮሞና ታላቁ አማራ ዘመቷል። ቆሎና ጫጫብሳ እየጎረፈለት ነው?
ዘንድሮም ትንሽ ትልቅ እየተባባለን አላለቅንም። ስንቀነስ ስንደመር ይኽው አለን!
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ :lol:

Re: ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!

Posted: 05 Aug 2021, 01:49
by Fiyameta
8) 8) 8) 8) Pay back time!

Re: ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!

Posted: 05 Aug 2021, 02:03
by Horus
Guest1 wrote:
05 Aug 2021, 00:05
ትንሿ ጉራጌስ ምን እየሰራች ነው? ቆጮ? ክክክክክክክክ
ትንሿ ትግራይ ዘምታለች። ህምባሻ ማን እየሰራላት ነው? ወይ ጉድ!
ትልቁ ኦሮሞና ታላቁ አማራ ዘመቷል። ቆሎና ጫጫብሳ እየጎረፈለት ነው?
ዘንድሮም ትንሽ ትልቅ እየተባባለን አላለቅንም። ስንቀነስ ስንደመር ይኽው አለን!
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ :lol:
የኔ ወንድም ጉራጌኮ ትንሿ አትባልም በቁጥር ትግሬን ስለምንበልጥ ነው አሁን ጉራጌና ስልጤ ብሎ መለስ የከፋፈለን! ያም ሆኖ እስቲ ጉራጌ ኢትዮጵያን ከፍ ከፍ የማያደርግበት አንድ መስክ፣ አንድ ቦታ ጥራ? መለስ ጉራጌን የጎዳ መስሎት ስልጤዎችን እዚም እዚያ ሾመ፣ ግ ን ስልጤ ልክ እንደ ጉራጌ በኢትዮጵያ አትመጣበትም፣ አንድ ደም ስለሆንን። ዛሬ ስልጤና ጉራጌን ብትደብል ከ8 ሚልዮን ያልፋሉ። እርግጥ ነው ትግሬ 5 ሚሊዮን ሰው ይዞ ይህን ሁሉ ድራማና አቧራ ማስነሳቱ ለውድመቱ ነው ። በቃ የትግሬ ድራማ መላ ኢትዮጵያ አልተመቸንም። ሃረሬ የመጨረሻው ምሳሌና ሜታፎር ስለሆነ ነው ።

Re: ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!

Posted: 05 Aug 2021, 09:38
by Guest1
በቃ የትግሬ ድራማ መላ ኢትዮጵያ አልተመቸንም። ሃረሬ የመጨረሻው ምሳሌና ሜታፎር ስለሆነ ነው ።
ዋናው ነጥብ ትንሽና ትልቅ ማለት ከድሮም የጥላቻ ንግግር ነው ከጥላቻ መውጣት ስላቃተን ነው እንጂ። በተጨማሪም ጉራጌና ሃራሪ ስለሚዛመዱ አርቆ አለማየትም ይሆናል። ትንሽ ሲባሉና ሲባባብሉም በአገራችን የስፈነው የርስ በርስ መጠላላት ያመለክታልና በፍጽም አያስፈልግም። በተለይ ደግሞ አንድን ህዝብ ነጥሎ በየጊዜው ማብጠልጠል የጥላቻ ጥግ ነው። መደገም የለበትም። በመጨረሻም ጉራጌ ማይኖሪቲ ከሚባሉት አንዱ ነው ተወደደም ተጠላም። ታዲያ መልስህ ነው መሆን ነበረበት። አው ነው። ምን አከራከረህ? ደስ ስለማይል። ጥላቻን በሜትፎር መሸፋፈን አይቻልም።

ስለ አስተዋጾ ከተፈለገ ደግሞ ሃራሪዎች ለኢትዮ ያበረከቱት ከጉራጌ ይበልጣል ቢባል ስህተት አይመስለኝም። በተለይ በቁጥር ማሳነስ ትችላለህ በታሪክ ግን አትችልም። ሃራር የአሚር አብዱላሂና የቀዳማዊ ሃይለስላሴ አገር! ወይ ጉድ!!! :lol: