Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ ዛሬ ፀሎቴ ተስምቷል ድርድር ልንጀምር ነው አለ

Posted: 02 Aug 2021, 15:46
by Thomas H
ከትግራይ ጋር ካደራደራችሁኝ ከጎንደር የወሰዳችሁትን መሬት አፀድቀዋልሁ ባለው መሠረት ይሄው ሱዳኖች ማደራደር ልንጀምር ነው ብለዋል::ዋናው ቁም ነገር ግን ይሄ ድርድር የሚሳካው TDF ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎችም ሁሉም ሲሟሉ ነው።ከዚህ በተጨማሪ ሁሉም የብልፅግና ሰዎች በጦር ወንጀለኛነት ተይዘው ለፍርድ ሲቀርቡ ነው::







በነገራችን ላይ እንዴት ሙሉ ለሙሉ ከተደመሰሰ ዱቄትና አሸባሪ ቡድን ጋር ድርድር ፈለጉ ?!!

Re: ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ ዛሬ ፀሎቴ ተስምቷል ድርድር ልንጀምር ነው አለ

Posted: 02 Aug 2021, 22:30
by Thomas H