Shocking: ቶኪዮ ውስጥ የአማራ ክልል አትሌት ፆታውን ደብቆ ሴት ነኝ ብሎ ሊወዳደር ሲል ተያዘ
Posted: 02 Aug 2021, 09:00
እንደዚህ ዓይነት ማጭበርበር እየበዛ መጥቷል በቅርቡ ባህር ዳር ውስጥ በተካሄደው የመካከለኛው ምሥራቅ አፍሪካ እገር ኳስ ውድድር የተጫዋቾቹ የእድሜ ጣርያ ከ23 መብለጥ ባይኖርበትም ኤርትራ ያሰለፈቻቸው ተጫዋቾች የእድሜ ጣርያ ግን 50 ነበር ::

