Page 1 of 1

"ትግራዊ እንጅ ኢትዮጵያዊ አይደለንም" የትግራይ ሰዎች!

Posted: 02 Aug 2021, 06:49
by Wedi
"ትግራዊ እንጅ ኢትዮጵያዊ አይደለንም" የትግራይ ሰዎች!
Please wait, video is loading...

Re: "ትግራዊ እንጅ ኢትዮጵያዊ አይደለንም" የትግራይ ሰዎች!

Posted: 02 Aug 2021, 07:55
by Selam/
ስታጪ ልመና፣ ስታገኝ ሸረኛ
ሲቀርቡሽ ግፈኛ፣ ሲርቁሽ ቂመኛ
ሲያጎርሱሽ ተናካሽ፣ ሲረሱሽ ተካሳሽ
ልምጣ ልሂድ እያልሽ፣ ግራ የተጋባሽ
ፍቅር የማያውቅሽ፣ እርጉም አንቺ ማነሽ?

በጭንጫ ተፀንሰሽ፣ በድርቀት ተወልደሽ
ክፋት ተመግበሽ፣ መከራ አሳድጎሽ
እርኩስ ሆነሽ ቀረሽ፤ ሀገር ተጠየፈሽ
ሱባኤም ለመግባት፣ በእጅጉ ተቸገርሽ
ዱአ እንዳታደርጊ፣ ኢብሊስ ጨመደደሽ
የአናሳዎች ታናሽ፣ አጋሚስታ እንዴት ነሽ?


Wedi wrote:
02 Aug 2021, 06:49
"ትግራዊ እንጅ ኢትዮጵያዊ አይደለንም" የትግራይ ሰዎች!