Page 1 of 1
Video Of: Fake General Of Terrorist-Tplf ሰይጣን Says Cursed-Land-Tigay Future 2 B Decided By Referendum!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 01 Aug 2021, 16:47
by tarik
Re: Video Of: Fake General Of Terrorist-Tplf ሰይጣን Says Cursed-Land-Tigay Future 2 B Decided By Referendum!!! WEEY GUUD !
Posted: 01 Aug 2021, 17:50
by Abere
እኔ ደግሞ አዲስ ነገር ይመጣል ብዬ። ትግሬ ወያኔ 50 ዓመታት አለፈው እኮ ትግራይን ከገነጠለ። ለምን አሁን ተገነጠለኩ አይልም? ባቄላ አለቀ ቢሉት ፈስ ቀለለ አሉ ይባላል። በቃ የትግሬ አገር ሙሉ አዋሳኞች ኤርትራ፣ አማራ፣ አፋር ናቸው። መሆን ያለበት መንግሥት መቀሌን ከያዘ በኋላ በቃ ገንጥለናችኋል በማለት ለባቸውን ማሳረፍ አለበት።
Re: Video Of: Fake General Of Terrorist-Tplf ሰይጣን Says Cursed-Land-Tigay Future 2 B Decided By Referendum!!! WEEY GUUD !
Posted: 01 Aug 2021, 18:17
by Abere
ሥዩም መስፍን እና ዐባይ ፀሐዬ የገቡባትን የተስፋይቱን ሀገረ ትግራይ በመጠባበቅ ላይ ይሉት ፃዲቃን፣ጌታቸው ረዳ እና ደብረፅዮን አላስቻላቸውም።
መቼ ነው?
ዛሬ ነው ?
ነገ ነው ?
ትግራይን የማየው?
አገሬን የማየው።
የእምበር ተንከባለይ መዝሙር መቸስ መኮረጅ ነው:: ከኤርትራ መኮረጅ: ከኢትዮዽያ መኮረጅ:: ከአሜሪካስ ሳይጀምሩ ይቀራሉ::