Page 1 of 1

Must Watch: ልጋጋሙ ታዬ ቦጋለ የጎጃምን ህዝብ በአደባባይ እየዘለፈ ነው

Posted: 01 Aug 2021, 15:48
by Thomas H
Please wait, video is loading...





Re: Must Watch: ልጋጋሙ ታዬ ቦጋለ የጎጃምን ህዝብ በአደባባይ እየዘለፈ ነው

Posted: 01 Aug 2021, 16:03
by Selam/
Approved by Taye Bogale:

ስታጪ ልመና፣ ስታገኝ ሸረኛ
ሲቀርቡሽ ግፈኛ፣ ሲርቁሽ ቂመኛ
ሲያጎርሱሽ ተናካሽ፣ ሲረሱሽ ተካሳሽ
ፍቅር የማያውቅሽ፣ እርጉም አንቺ ማነሽ?

በጭንጫ ተወረሽ፣ በድርቀት ተመተሽ
ክፋት ታርጋሽ ሆኖ፣ መከራ ፈሶብሽ
እርኩስ በመሆንሽ፤ ሀገር ተጠየፈሽ
ሱባኤም መፈለግ፣ በእጅጉ ተቸገርሽ
ዱአ እንዳታደርጊ፣ ኢብሊስ ጨመደደሽ
የአናሳዎች ታናሽ፣ አጋሚስታ እንዴት ነሽ?
Thomas H wrote:
01 Aug 2021, 15:48

Re: Must Watch: ልጋጋሙ ታዬ ቦጋለ የጎጃምን ህዝብ በአደባባይ እየዘለፈ ነው

Posted: 01 Aug 2021, 16:30
by Lakeshore
መቀሌ ጨልሟል

እንደት ሊዘለቅ ነው ሲኦል በመቀሌ፣
በድቅድቁ ክረትምት ነሐሴ እና ሀምሌ።
የጎጃም ጤፍ የለ፣ ወይ የወሎ ገብስ፣
ይህስ የእርግማን ነው እግዜር አያድርስ።

ምነው አቡነ ኣረጋይ ንገረን ኃጢያቱን፣
ዝክርት አላቋረጥን፣ ደም ማፈስስ አላቆምን፣
በጨለማው ክረምት ሱባዔ ጨመርከን።
ወይስ ተቀይምከን አነትን ገፋ አድርገን፣
የምዕራቡን ዓለም ነጭ ስለአመለክን።

አዎን ኑዛዜ ካዳነን ካወጣነ ከጣጣ፣
በአውሮፓ አሜሪካ ተንከባለን ሰገድን ጎን እስኪ ገረጣ።
ኤሎሄ ኤሎሄ መቀሌ ጨልሟል፣
የሄሮድሱ ንጉስ ወያኔ ቁጭብሏል፣
እምቦቃቅሎችን በየቀኑ ያርዳል ያሳርዳል ፣
ሲመሻሽ ደግሞ መብለት እንሳታት ላይ ዝሙት ይፈፅማል።

መታሰቢያነቱ በሳጥናዔል ወያኔ ለሚቀጠፉት ለኩናማ፣ኢሮብ ትግሬዎች ይሁን።

Re: Must Watch: ልጋጋሙ ታዬ ቦጋለ የጎጃምን ህዝብ በአደባባይ እየዘለፈ ነው

Posted: 01 Aug 2021, 16:59
by TGAA
It is touching to see thomas half-cooked dork tearing up for Gojames ...

weyannes crocodile tears


Re: Must Watch: ልጋጋሙ ታዬ ቦጋለ የጎጃምን ህዝብ በአደባባይ እየዘለፈ ነው

Posted: 01 Aug 2021, 17:40
by tolcha
Yeah, this is the end of trash talk by Gobana rats!!!!

Re: Must Watch: ልጋጋሙ ታዬ ቦጋለ የጎጃምን ህዝብ በአደባባይ እየዘለፈ ነው

Posted: 01 Aug 2021, 20:49
by Selam/
You nailed it, reviewed and approved by Bewketu Seyoum.
Lakeshore wrote:
01 Aug 2021, 16:30
መቀሌ ጨልሟል

እንደት ሊዘለቅ ነው ሲኦል በመቀሌ፣
በድቅድቁ ክረትምት ነሐሴ እና ሀምሌ።
የጎጃም ጤፍ የለ፣ ወይ የወሎ ገብስ፣
ይህስ የእርግማን ነው እግዜር አያድርስ።

ምነው አቡነ ኣረጋይ ንገረን ኃጢያቱን፣
ዝክርት አላቋረጥን፣ ደም ማፈስስ አላቆምን፣
በጨለማው ክረምት ሱባዔ ጨመርከን።
ወይስ ተቀይምከን አነትን ገፋ አድርገን፣
የምዕራቡን ዓለም ነጭ ስለአመለክን።

አዎን ኑዛዜ ካዳነን ካወጣነ ከጣጣ፣
በአውሮፓ አሜሪካ ተንከባለን ሰገድን ጎን እስኪ ገረጣ።
ኤሎሄ ኤሎሄ መቀሌ ጨልሟል፣
የሄሮድሱ ንጉስ ወያኔ ቁጭብሏል፣
እምቦቃቅሎችን በየቀኑ ያርዳል ያሳርዳል ፣
ሲመሻሽ ደግሞ መብለት እንሳታት ላይ ዝሙት ይፈፅማል።

መታሰቢያነቱ በሳጥናዔል ወያኔ ለሚቀጠፉት ለኩናማ፣ኢሮብ ትግሬዎች ይሁን።

Re: Must Watch: ልጋጋሙ ታዬ ቦጋለ የጎጃምን ህዝብ በአደባባይ እየዘለፈ ነው

Posted: 02 Aug 2021, 12:41
by Thomas H
ሃይለየሱስ አዳሙ መሣሪያ አከራይ
"ለፎቶ መነሻ የሚሆን ክላሽ በደቂቃ 100 ብር እናከራያለን። አድራሻችን ደባርቅና ወልዲያ"
Cc -አብን ከፍተኛ አመራሮችና ውትፍነቃዮች