Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ታማኝ በየነ ከአገኘሁ ተሻገር ጋር በተነጋገረው መሠረት በተፈናቃዮች ስም ግማሽ ሚሊዮን ዶላር ሰብስቦ ለአማራ ልዩ ሃይል ላከ

Posted: 01 Aug 2021, 15:37
by Thomas H
https://www.gofundme.com/f/amhara-emerg ... EarHvrCaBA


Haileyesus Adamu
2h ·
ድንቄም የህልውና ትግል!
"ለህልውና ዘመቻ" በሚል በታማኝ በየነ በተሰበሰበው በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ባህር ዳር ላይ ለአገኘሁ ውታፍ ነቃዮች ድግስ ተዘጋጅቶበት እየተጨፈረበት ነው። ዘመቻ ሂደናል እያሉ መሳሪያ እየተሸከሙ ፎቶ ሲለቁ የነበሩ "የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች" ወአክቲቪስቶች ሙሁራን ነን ብለው ባህር ዳር ከትመዋል። ሰሜን ወሎ ህዝቡ ተፈናቅሎ የሚላስ የሚቀመስ ጠፍቷል። ከእናንተ ጋር እስከመቼ እኖራለሁ?
















Re: ሰበር ዜና : ታማኝ በየነ ከአገኘሁ ተሻገር ጋር በተነጋገረው መሠረት በተፈናቃዮች ስም ግማሽ ሚሊዮን ዶላር ሰብስቦ ለአማራ ልዩ ሃይል ላከ

Posted: 01 Aug 2021, 15:48
by Selam/
ስታጪ ልመና፣ ስታገኝ ሸረኛ
ሲቀርቡሽ ግፈኛ፣ ሲርቁሽ ቂመኛ
ሲያጎርሱሽ ተናካሽ፣ ሲረሱሽ ተካሳሽ
ፍቅር የማያውቅሽ፣ እርጉም አንቺ ማነሽ?

በጭንጫ ተወረሽ፣ በድርቀት ተመተሽ
ክፋት ታርጋሽ ሆኖ፣ መከራ ፈሶብሽ
እርኩስ በመሆንሽ፤ ሀገር ተጠየፈሽ
ሱባኤም መፈለግ፣ በእጅጉ ተቸገርሽ
ዱአ እንዳታደርጊ፣ ኢብሊስ ጨመደደሽ
የአናሳዎች ታናሽ፣ አጋሚስታ እንዴት ነሽ?
Thomas H wrote:
01 Aug 2021, 15:37