ሰበር ዜና : ከአማራ ክልል መንግሥት የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ
Posted: 01 Aug 2021, 13:52
አገኘሁ ተሻገር ስሙ ተቀይሮ ባገኘኸው ተሻገር ተብሏል
Haileyesus Adamu
4h ·
"መለስ ብዙ ግዜውን መፅሃፍት በማንበብ ያሳልፍ ነበር" ያለው ሰውዬ "ብልፅግና የአለምና የአፍሪካ ተስፋ ነው" ሲል የሰሙት የቅማንት ልጆች ባገኘኸው ተሻገር ብለው ስም አወጡለት።
ጥይቴን እጠጣለሁ ያለው ሰውዬ አረቂየን ነው እጠጣለሁ ያልኩት ብሎ አስቀይሷል። ቤቱ ቢበረበር እርግጠኛ ነኝ የንብን ቲሸርት በደንብ ተኩሶና አጣጥፎ አስቀምጧታል። እውነትም ባገኘኸው ተሻገር።
ፖሊስ ኮሚሽን ያሉት "ጎርፍነህ" እያሉ የሚጠሩት ለምን ይመስላችኋል ገምቱ እስኪ
Haileyesus Adamu
4h ·
"መለስ ብዙ ግዜውን መፅሃፍት በማንበብ ያሳልፍ ነበር" ያለው ሰውዬ "ብልፅግና የአለምና የአፍሪካ ተስፋ ነው" ሲል የሰሙት የቅማንት ልጆች ባገኘኸው ተሻገር ብለው ስም አወጡለት።