ትግራይን አገር እናደርጋለን አበሳ ከ8ኛው ሺ በኋላም የሚቻል አልሆነም። ውሃ የበላው የዐባይ ትግራይ ህልም
Posted: 01 Aug 2021, 12:44
ትግራይን አገር እናደርጋለን አበሳ ከ8ኛው ሺ በኋላም የሚቻል አልሆነም። ውሃ የበላው የዐባይ ትግራይ ህልም:: ቄሱ ክላሽ ቢሸከም፤እናቶች መርዝ ቢቀምሙ፣ ህፃናት ቢሰለፉ የትግራይ ነገር እንደ አምስት ሣንቲም ቅቤ ቀልጣ ቀላልጣ ትንጠበጠብ ጀመር። እነ ጌታው ረዳ (ወናፉ) ወይም የትግሬው መሽረፈት ውሼት እያራገቡ ትግሬን እሳት ወስጥ ቆስቁሰው ኅልማቸው በነነ። ሁሉ ኢትዮዽያዊ ነቃ የጎሳው ዛር ትግሬ ላይ የገነነው አገር ለመስረቅ መሆኑን ከረፈድም ቢሆን ገባው ይኸ ክፉ ዜና ነው - ለትግሬ ወያነዎች እና ሸሪኮቻቸው። የሸሪኮቻቸው ገመናም ተጋለጠ። ለትግሬ ሁመራ: ወልቃይት እና ራያ በአደራ እንድ ተዳድሩ ማለት በድመት ፊት ሥጋ ክፉቱን ጥሎ መሄድ ማለት ነው። ሁለቱም ያለመታመን ወይም የክህደት አባዜ አለባቸው። ማን ሞኝ አለ።