Page 1 of 1
"ዋናው የችግራችን ምንጭ እኛው ራሳችን ነን: የኛ ጠላቶች እኛው ነን:: የወንድሞቻችን ደም እየፈሰሰ ያለው በአሜሪካኖች አይደለም: የኛው ወንድሞች ናቸው የኛን ወንድሞች እየገደሉ ያሉት"
Posted: 01 Aug 2021, 08:52
by sarcasm
Please wait, video is loading...
Re: "ዋናው የችግራችን ምንጭ እኛው ራሳችን ነን: የኛ ጠላቶች እኛው ነን:: የወንድሞቻችን ደም እየፈሰሰ ያለው በአሜሪካኖች አይደለም: የኛው ወንድሞች ናቸው የኛን ወንድሞች እየገደሉ ያሉት
Posted: 01 Aug 2021, 10:28
by Lakeshore
ስማ ግርማይ ካህሳይ
ድረም አኮ ቢሆን ኣሜሪካ አንድ ሆዳም ውይም ባንዳ የሆነ ዘር ትይዝና አንድምንም ደም በማቃባት አና የሃሰት ታሪክ በመንዛት የርስ ብርስ ጦረነት ማስነሳት ክዛ በሁዋል አንሱ ገሽሽ በለው ሳውን ለባንዳው የሰጡታል ምሳሌ ካስፈልገ ሱማሌ ሊብያ ኣፍጋን ሲሪያ ኢራቅ በትንሹ አና ኣሁን አዚህ መጥተህ የቀበሮ ስጋ በት ኣት ሁንብን። ደግሞ ደራሲ ለመምሰል ስለ ሰሜኑ የተጦመረ ይለም ትለናልህ አንዴ ሰላሳ ኣመት የውሸት ተረት ተርት ሲነግሩን ክሃያ ኣራት ካራት ውርቅ በላይ ሰላሳ ካራት ወርቅ ነን ሲሉን ለምን ኣልጦመርክም ለምን ኣልኮነንካቸውም ነብር።
ኣሁን አነኣብይ መጡና ኦርምሙማም ተነስቶ አንደጁንታው አስኪሆን ድረስ አኛ ፈሮን ነን ይሚል የውሸት ታሪክ ለምስራት የግብጽን ኣይነት ሃውልት ሲተኩ ጡት ቆረጠዋል ይሚል የሃስት ከፋፋይ ታሪክ ለምስራት ኣሩሲ ላይ ሃወልት ሲተክሉ ኣላማው ምንደነው ብለህ ለምን ኣልጦመርክም፣ በሃሰት ላይ የተመሰረተ የጥፋት ዘር ሲዘራ (አንደ ሞንሳንቶስ ስዊሳይድ ሲድ) ኣንደ ተዘርቶ ከዛ ፍረው ደጋሚ የማይብቅል ለመጥፋት በቻ የተዘጋጀ ሲዘራ ያኔ ነበር መጦመር
ደም በደም ነው የሚጠራው በኦርሞም ባህል ቢሆን ጉማ ተከፍሎ በዳዩ ኣጥፍቻለሁ ይቀርታ የደረግልኝ ብል ባደባባይ በድሉን ተቀብሎ ከዛም የተበየነብትን ጉማ ከፍሎ ነው አንጂ አንዲሁ ሾላ በድፍኑ አኛን ለማጥፋት ሞክረው ማጣፊያው ሲያጥራቸው ወንድማማቾች ነን አንደራደር ይቅርታ ኣይደለም አኩል ነነ አንድ ማለት ነው ያካል ሆነ የተበዳይ ደም መላሽ ወገኑ ያንን በዳይ ደም በደም ብቻ ነው የሚያጠራው። የጠፋው ጠፍቶ የሞተውም ሞቶ የትግሬ ደም ባማፍሰስ ሃጥያታቸው ይሚታጠበው። ከዛ ላይ የሚበቅለው ነው አንድገና ወንድም የሚሆነው። አነሱም ኣባታቼ አዳቸውን ከፍለዋል በደማቸው በድላቸውን ኣጥበዋል አና አንደ ጲላጦስ ከደሙ ንጹህ ነኝ ማለት ይሚችሉት።
መወልድ ቋንቋ ነው ለመወልድ ለምወልድ አማ አበትም ትል ይወልድ የሌ አንዴ ሁሉም ልጅ ሁሉም የተወልድ ልጅ ኣይደልም አንድትሉ ትግሬም ለኛ የበት ትል ነው። አና የውንድማማች ጦረንት ኣይደልም ኣብረን የኖርነውም አቃ ብናጣ ኣብረን በላን ሆኖብን ነው።
Re: "ዋናው የችግራችን ምንጭ እኛው ራሳችን ነን: የኛ ጠላቶች እኛው ነን:: የወንድሞቻችን ደም እየፈሰሰ ያለው በአሜሪካኖች አይደለም: የኛው ወንድሞች ናቸው የኛን ወንድሞች እየገደሉ ያሉት
Posted: 06 Aug 2021, 19:57
by sarcasm
Ethiopians should stop blaming others and start taking responsibility in order to resolve the conflict.
Re: "ዋናው የችግራችን ምንጭ እኛው ራሳችን ነን: የኛ ጠላቶች እኛው ነን:: የወንድሞቻችን ደም እየፈሰሰ ያለው በአሜሪካኖች አይደለም: የኛው ወንድሞች ናቸው የኛን ወንድሞች እየገደሉ ያሉት
Posted: 06 Aug 2021, 22:59
by TGAA
እንደ ወያኔ አይነት ሊጠብቀው የመጣን አብሮት 30 አመት አብሮ የኖረውን የኢትዮጵያን ጦር እንደተኛ ካረደ ጋር ምንም ድርድር የለም ፡፡
Re: "ዋናው የችግራችን ምንጭ እኛው ራሳችን ነን: የኛ ጠላቶች እኛው ነን:: የወንድሞቻችን ደም እየፈሰሰ ያለው በአሜሪካኖች አይደለም: የኛው ወንድሞች ናቸው የኛን ወንድሞች እየገደሉ ያሉት
Posted: 07 Aug 2021, 00:22
by Aba
Please wait, video is loading...

Re: "ዋናው የችግራችን ምንጭ እኛው ራሳችን ነን: የኛ ጠላቶች እኛው ነን:: የወንድሞቻችን ደም እየፈሰሰ ያለው በአሜሪካኖች አይደለም: የኛው ወንድሞች ናቸው የኛን ወንድሞች እየገደሉ ያሉት
Posted: 07 Aug 2021, 00:34
by Fiyameta
Re: "ዋናው የችግራችን ምንጭ እኛው ራሳችን ነን: የኛ ጠላቶች እኛው ነን:: የወንድሞቻችን ደም እየፈሰሰ ያለው በአሜሪካኖች አይደለም: የኛው ወንድሞች ናቸው የኛን ወንድሞች እየገደሉ ያሉት
Posted: 24 Sep 2021, 16:28
by sarcasm
sarcasm wrote: ↑06 Aug 2021, 19:57
Ethiopians should stop blaming others and start taking responsibility in order to resolve the conflict.
It is never late change course.
Re: "ዋናው የችግራችን ምንጭ እኛው ራሳችን ነን: የኛ ጠላቶች እኛው ነን:: የወንድሞቻችን ደም እየፈሰሰ ያለው በአሜሪካኖች አይደለም: የኛው ወንድሞች ናቸው የኛን ወንድሞች እየገደሉ ያሉት
Posted: 24 Sep 2021, 16:36
by Tog Wajale E.R.
Whose Prophecies Is This Dedebit Woorgach Erkhusan Zerr Tigrayian Agg*ame People.