ነቢይ እስራኤል ዳንሳ ትግራይ ጦርነቱን እንደምታሸንፍ አውቄ ነበር አለ
Posted: 31 Jul 2021, 16:40
አሁን ጦርነቱ ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ሲደርስ እና አሸናፊው ማን እንደሆን ግልፅ ሲሆን ለዓብይ እና ለኢሳያስ መልእክት ልኬ ነበር አለ::ጦርነት ከጀመራችሁ መጨረሻችሁ አያምርም ብዬ መልእክት ልኬላቸው ነበር አለ::



ቶማስ ሀጎስ: እኛ እኮ ከእናንተ ጋር ኢትዮጵያዊ መባላችን ነው የሚያሳፍረንደደብነታችሁ ለከት የለውም:idea:
ጌታቸው፣ ደብረ ጺዮን ፣መለሰ የሚያታልሉዋችሁ ከእስራኤል ዳንሳ ኮሮናን አድናለሁ ከሚል ፉገራ አይለይም
![]()
![]()
የሚያሳዝነው በእስራኤል ቅፈላ ስው ይጃጃላል እንጂ አይሞትም በጌታቸው እመበር ተጋዳላይ ግን ከታች በምታየው መልኩ ታልቃላችሁ
