Page 1 of 1

ለዶ/ር ቴዲ አፍሮ እንኳን ደስ ያለህ ፤ የዓላማው እና የሥራው አድናቂዎችም በሙሉ!!!

Posted: 31 Jul 2021, 13:17
by Abere
ለዶ/ር ቴዲ አፍሮ እንኳን ደስ ያለህ ፤ የዓላማው እና የሥራው አድናቂዎችም በሙሉ!!!
<<የጎሳ ፓለቲካ ሀሳብ ተወልዶ ፣ አድጎ ፣ አርጅቶ እና በስብሶ ተፈጥሮአዊ ሞቱን ሙቷል>> ዶ/ር ቴድሮስ ካሳሣሁን
Let's celebrate his award ceremony with his the song ጎጆም ኑራ ማሬ