Page 1 of 1
ምን ሰለቸኝ? የክብር ዶክትሬት እንትና ኣገኘ የሚል አሰልቺ ወሬ
Posted: 31 Jul 2021, 09:47
by Abaymado
ምን ሰለቸኝ? የክብር ዶክትሬት እንትና ኣገኘ የሚል አሰልቺ ወሬ
Re: ምን ሰለቸኝ? የክብር ዶክትሬት እንትና ኣገኘ የሚል አሰልቺ ወሬ
Posted: 31 Jul 2021, 14:26
by Abaymado
የሆኑ ሰዎች መጥተው ቴዲ እኮ ዶክተር ሆነ አሉኝ:: 'እና ምን ይጠበስ ' አልኩዋቸው:: 'ይህ ልጅ ምን ነክቶታል 'አሉ::
ቀጥለው 'ይህ እኮ ከዋናው ከሚሰጠው ዶክተር ይበልጣል ' ሲሉኝ በሳቅ አንከተከቱኝ::
'እኔ እንዲሰጠኝ አልፈልግም :: ቢሰጠኝም በዛ መጠራት አልፈልግም ' አልኩዋቸው::
ቆይ ቴዲ የተሰጠው ላደረገው ቸርነት ነው ወይስ ባለው ከፍተኛ የሙዚቃ ችሎታ ነው?
በሙዚቃው ከሆነ አሪፍ ነው:: ሎሬት የሚባል ስም ቢሰጥ ስሜት ይሰጣል ::
ግን ሀገሪቱ ሌሎች ዝነኛ ሙዚቀኞችም :አሉዋት::