Page 1 of 1
C2FC: The Debacle of Euro-American Colonial Plan in Ethiopia ወደ ፊት በቀጥታ ወታደራዊ ወረራ ይሞክራሉ፣ እንዘጋጅ !
Posted: 31 Jul 2021, 01:55
by Horus
What we must do now
1. Rise up in arms as one people!
2. Rise up in arms as one country!
3. Rise up in arms as government!
4. Rise up in arms as one army!
Re: C2FC: The Debacle of Euro-American Colonial Plan in Ethiopia ወደ ፊት በቀጥታ ወታደራዊ ወረራ ይሞክራሉ፣ እንዘጋጅ !
Posted: 31 Jul 2021, 02:27
by Horus
ወደ ፊት በቀጥታ ወታደራዊ ወረራ ይሞክራሉ፣ እንዘጋጅ ! እንዘጋጅ ማለት ምን ማለት ነው?
አሜሪካና አውሮፓ በቀጥታ የራሳቸው ጦር፣ ኔቶ ምናምን ተጠቅመው ወይም ግብጽን፣ ሱዳንን፣ ሳውዲ አርብን፣ ወይም ኬንያን ፕሮክሲ አድርገው ኢትዮጵያን የሚወሩ ከሆነ የሚከተሉትን ለመተግበር መዘጋጀት አለብን
አንድ፣ የግብጽን አስዋን ግድብ ማፍረስ፣
ሁለት፣ ህዳሴን በመዝጋት ግብጽን በረሃ ማድረግ፣
ሶስት፣ ሱዳንን ደምስሶ ወደ አራት አገርነት መለወጥ ፣ የሳይድ ባሬ ሶማሌ ሞደል መጠቀም፣
አራት፣ የአፍሪካ ቀንድ ፌዴሬሽን አውጆ ያሜሪካና አውሮጳ ቅኝ ገዥ ኢምፔሪያሊስቶችን ከመላው አፍሪካ ቀንድ ማባረር፣
አምስት፣ የአፍሪካ አንድነትን አስነስቶ የአሜርካ እና አውሮፓ ኤምባሲዎች በመላ አፍሪካ እንዲዘጉ ማድረግ፣
ስድስት፣ በመላ አሜሪካና አውሮጳ የጥቁር ህዝቦች አብዮት አደራጅቶ Black Lives Matter, The Black Race Matter Revolution ማንደድ፣
ሰባት፣ ኢትዮጵያ 85 ሚሊዮን ከ30 አመት በታች እድሜ ያለው ህዝብ አላት፣ በመላ ኢትዮጵያ ተራሮችና ሸለቆዎች ሸፍተን ማንኛውም ወራሪ ነጭ ሆነ አረብ እስከ ሞት ድረስ መፋለም ነው !
ኢትዮጵያን መውረር ፍጹም የማይታሰብ እብደት እንደ ሆነ ልክ 1896 መድገም ፍጹም ግዴታችን ነው።
Re: C2FC: The Debacle of Euro-American Colonial Plan in Ethiopia ወደ ፊት በቀጥታ ወታደራዊ ወረራ ይሞክራሉ፣ እንዘጋጅ !
Posted: 31 Jul 2021, 03:10
by Horus
ከላይ ያልኩትን የሚተገብረው ይህው የወሎ ባላገር ሞዴል ነው። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ወታደር ጀግና ተዋጊ ነው ።
ይህ ነው ሞዴሉ ....
Re: C2FC: The Debacle of Euro-American Colonial Plan in Ethiopia ወደ ፊት በቀጥታ ወታደራዊ ወረራ ይሞክራሉ፣ እንዘጋጅ !
Posted: 31 Jul 2021, 03:25
by Horus
ሞዴሉ ይህ ነው! እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ጀግና ወታደር ነው !!
Re: C2FC: The Debacle of Euro-American Colonial Plan in Ethiopia ወደ ፊት በቀጥታ ወታደራዊ ወረራ ይሞክራሉ፣ እንዘጋጅ !
Posted: 31 Jul 2021, 05:02
by Horus
ኬኒያን ማመን ትልቅ ስህተት ነው ፣ ኬኒያ የንግሊዝ ተላላኪ ነች!
Re: C2FC: The Debacle of Euro-American Colonial Plan in Ethiopia ወደ ፊት በቀጥታ ወታደራዊ ወረራ ይሞክራሉ፣ እንዘጋጅ !
Posted: 31 Jul 2021, 11:02
by Horus
Re: C2FC: The Debacle of Euro-American Colonial Plan in Ethiopia ወደ ፊት በቀጥታ ወታደራዊ ወረራ ይሞክራሉ፣ እንዘጋጅ !
Posted: 31 Jul 2021, 11:13
by Horus
Re: C2FC: The Debacle of Euro-American Colonial Plan in Ethiopia ወደ ፊት በቀጥታ ወታደራዊ ወረራ ይሞክራሉ፣ እንዘጋጅ !
Posted: 31 Jul 2021, 14:20
by Horus
እንግዲህ ሱዳን አላርፍ ካለች በአራት ቦታ ከፋፍሎ ፍርስርሷ ማውጣት ነው ። የዶፋር ቀውስ፣ የናይል እስቴት ቀውስ፣ በደቡብ ሱዳን በኩልም ሌላም ሌላም ... ሌላው ኬንያ ነች ። ይህች የእንግሊዝ ፍጥረት የሰፈሩ አለቃ ትሆኛለሽ ተብላ እየተሰበክች ነው ። ኢትዮጵያን እንድታከብር በጥብቅ ይነገራት !!