አለምነህ ዋሴ ስለ ሰለሞን ባሬጋ ምን አለ? 'ታሪክ ተሰራ'
ግን ስሙ ሰለሞን ባሬጋ ነው ወይስ ሰለሞን ቢረጋ?
Re: አለምነህ ዋሴ ስለ ሰለሞን ባሬጋ ምን አለ? 'ታሪክ ተሰራ'
Aye Gurage!!!! Bitidegagimut ekko, yelenem bekka!!!
Re: አለምነህ ዋሴ ስለ ሰለሞን ባሬጋ ምን አለ? 'ታሪክ ተሰራ'
አለምነህ በመሰረቱ ትክክል ነው። የጉራጌ ልጆች ተራራ ላይ ነው የምናድገው፣ በገናናው የዘቢዳር (ዘቢደር) ሰንሰለት ላይ፤ በጥቅምት ዉሃ በረዶ የሚሆንበት ። አሁን ልጆቻችን ከኳስ፣ ዝላይ። ጉግስ፣ እና ገና ሌላ ሩጫውን ያነሱታል !!