እንዲህ ተተርጉሞ ይነበብ....
Posted: 30 Jul 2021, 17:59
እንዲህ ተተርጉሞ ይነበብ....
***
1# ሃገር የማዳን (የህልውና) ዘመቻ = የብልፅግናን ጌቶች የማዳን ዘመቻ
2# ለሃገር አንድነት የሚደረግ ዘመቻ = ትግራይን የማስገንጠል(ገፍትሮ የማስወጣት) ዘመቻ
3# የሃገርን ሉዕላዊነት ለማስጠበቅ የሚደረግ ዘመቻ = ወልቃይትና ራያን በአማራ ክልል (በኢትዮዽያ) የማሳደር ዘመቻ.....
በተረፈ ለሃገር አንድነት የሚያስብ ካለ ለድርድር ይቀመጥ። የትግራይን ህዝብ ዙሪያ ከቦ ለማጥፋት የሚደረግን ርብርብ ይቃወም።
ለሃገር ሉዕላዊነት የሚጨነቅ ካለ ደግሞ ዘምቶ ሱዳንን በሃይል ከያዘችው መሬት ያስወጣ።
ከዚያ ውጭ "ውሻ በበላበት ይጮኻል" እንደሚባለው ካልሆነ ይህ ጦርነት የህልውና ወይም ሃገር የማዳን የሚባልበት ምንም ምክን ያት የለም..

Please wait, video is loading...