Page 1 of 1
Shocking: የኦሮሞው ኮሎኔል በአማራ ልዩ ሃይል ሲገደል ምን ተፈጠረ ?
Posted: 29 Jul 2021, 11:06
by Thomas H
የአማራ ሽንት ሃይል ኮሎኔሉን ሲገድሉት ምን አሉ ?

Re: Shocking: የኦሮሞው ኮሎኔል በአማራ ልዩ ሃይል ሲገደል ምን ተፈጠረ ?
Posted: 29 Jul 2021, 11:20
by Abere
አሻጥረኛ ወታደር ኦሮሞ ይሁን አማራ ወይም ጉራጌ ወዘተ ጠንቀኛ እስከሆነ ድረስ እርምጃ ይወሰድበታል። ይኸ እኮ የሰፈር የደቦ ጥል አይደለም - የብዙሃኑን ወታደር ሕይወት የመጠበቅ ኃላፊነት ነው።ይህ እርምጃ ተወሰደበት የተባለው ሻጥረኛ መከላከያው ትግራይ ወስጥ በነበረ ጊዜ ለብዙ ወታደሮች (ጎሳ ሳይለይ) የመጠቃት እና የሞት ምክንያት ነው :: ይህ እርምጃ የተወሰደበት እጅግ ከረፈደ ነው - ብዙዎችን ማዳን ይቻል ነበር ቀድም ብሎ እርምጃ ተወስዶበት በነበር።
Re: Shocking: የኦሮሞው ኮሎኔል በአማራ ልዩ ሃይል ሲገደል ምን ተፈጠረ ?
Posted: 29 Jul 2021, 22:42
by Thomas H
Re: Shocking: የኦሮሞው ኮሎኔል በአማራ ልዩ ሃይል ሲገደል ምን ተፈጠረ ?
Posted: 30 Jul 2021, 01:13
by Jirta
ቶማስ ተጨማሪ መገደል የነበረባቸው እና ያለባቸው ከሃዲዎችን ስም ዝርዝር ሰጥቶናል:: ተከታትለን እናስፈፅማለን::በዚህምመሰረት ሁሉም ይረሸናሉ:: የመጀመሪያ ስህተት ለርሱ የኮለኔልነት ማእረግ መስጠቴ ነው:: አእምሮው አልበሰለም ነበር::
ኦሮሞ ግን ከትግሬ ተላላኪነት የሚወጣው መቼ ነው:: በአካውንቱ የተገኘው 60 ሚሊዮን ብርም ተወርሷል::