Page 1 of 1

የአማራ ልዩ ኃይል እና ፋኖ መከላከያን መውጋቱ፤ በትግራይ እንደትፈጸመው፤ በአማራ ልዩ ኃይል እና ክልል ላይ ጦርነት ይታወጅ ይሆን?

Posted: 28 Jul 2021, 17:51
by sarcasm
ትግራይ ላይ ጦርነቱን ለመጀመር እንደ ምክንያት /immediate cause/ ሲጠቀስ የነበረው መከላከያ በህወሃት ከጀርባው ተወጋ የሚል ነበር። ዛሬ የአማራ ልዩ ኃይል እና ፋኖ መከላከያን እምኑ ላይ ነው የወጉት? መከላከያ በመወጋቱ ሌላ ጦርነትስ በአማራ ልዩ ኃይል እና ክልል ላይ ይታወጅ ይሆን?

Please wait, video is loading...

Re: የአማራ ልዩ ኃይል እና ፋኖ መከላከያን መውጋቱ፤ በትግራይ እንደትፈጸመው፤ በአማራ ልዩ ኃይል እና ክልል ላይ ጦርነት ይታወጅ ይሆን?

Posted: 29 Jul 2021, 21:26
by sarcasm
I heard that Amhara forces attacked ENDF today in Woldya, Ethiopia. Dozen members of ENDF r killed. Will now Abiy Ahmed Ali launch offensive law operations against Amhara region together with Eritrea, Somalia, UAE drones, Tigray force and other Ethiopia regional special forces?

Re: የአማራ ልዩ ኃይል እና ፋኖ መከላከያን መውጋቱ፤ በትግራይ እንደትፈጸመው፤ በአማራ ልዩ ኃይል እና ክልል ላይ ጦርነት ይታወጅ ይሆን?

Posted: 29 Jul 2021, 22:53
by TGAA
Useless weyaens and their paid gun white pim--mps can schmooze together but the Ethiopians know they have to up root weyanes from the roots stem and leafs and all. That is being done -- let is the white pim--ps save you . as your midget chenw used to say.

Re: የአማራ ልዩ ኃይል እና ፋኖ መከላከያን መውጋቱ፤ በትግራይ እንደትፈጸመው፤ በአማራ ልዩ ኃይል እና ክልል ላይ ጦርነት ይታወጅ ይሆን?

Posted: 29 Jul 2021, 23:04
by Noble Amhara
ENDF are cowards they see their duty for Ethiopia like a vacation they see north Ethiopia like France they are to liberal for a country like Ethiopia ENDF is a part of the problem not recruiting Amharas and Afars this is do to Abiys incompetence towards real Ethiopians and love towards fake aritifcial Ethiopians !