Page 1 of 1

ደቡብ ክልል በዚህ ክረምት ብቻ 1.5 ቢሊዮን ዛፍ ተከለ

Posted: 28 Jul 2021, 13:38
by Horus
ከኢኮሎጂው ጋር ሰላም የሆነ፣ አላማ መር ድንቅ የኢዮጵያ ግንድ ሕዝብ!!

ኢትዮጵያን በአረንጓዴ ሸፍነን፣ ምድሪቱን ዝናብ በዝናብ፣ አገሪቱን በወንዞችና ሃይቆች እንሸፍናለን !!

ኢትዮጵያ ብሩክ ቅዱስ ምድር !!

ኢትዮጵያ የፈጣሪ አገር፣ ኤቦ ዬቦ ላንቺ !!!!