Page 1 of 1

እኔ ትግራይ ይህን ያህል ህዝብ ይኖራል ብዬ ገምቼ አላውቅም ነበር። በአፋር ግንባር የረገፈውን ዖፈ ሰማያት ወጣቶች እና ህፃናት እሬሳ ተመልክቸ ተገረምኩ

Posted: 28 Jul 2021, 11:15
by Abere
እኔ ትግራይ ይህን ያህል ህዝብ ይኖራል ብዬ ገምቼ አላውቅም ነበር። በአፋር ግንባር የረገፈውን ዖፈ ሰማያት ወጣቶች እና ህፃናት እሬሳ ተመልክቸ ተገረምኩ:: :shock: ብርቅዬዎቹ ትግሬዎች አውሮፓ እና አሜሪካ በምቾት እየኖሩ በፌስቡክ እና ዮቲዩብ ያዋጋሉ። የተራባው: የታረዘው እና መሃይሙ ትግሬ ግን አገር ቤት እንደ ክረምት- አገቢ ነፍሳት በየጢሻው ረግፏል። የፌስ ቡኩን የሃሰት ድል ዜና ተወት አድርገው ለምን ከጦር ሜዳው ግንባር ሄደው የተኩሱን ግለት አይሞቁም የስታር ባክስ ቡና እና በርገር ከወሸት ጋር ከመግመጥ።

Re: እኔ ትግራይ ይህን ያህል ህዝብ ይኖራል ብዬ ገምቼ አላውቅም ነበር። በአፋር ግንባር የረገፈውን ዖፈ ሰማያት ወጣቶች እና ህፃናት እሬሳ ተመልክቸ ተገረምኩ

Posted: 28 Jul 2021, 11:24
by Abe Abraham

ግለት

የግለት ትርጉም - high temperature, intensity

Noun

ግመት ፡ ሙቀት ፡ ትኵሳት ።

[ነገር ስም]

ሙቀት የጋለ የጋመ የጠበረረ

Re: እኔ ትግራይ ይህን ያህል ህዝብ ይኖራል ብዬ ገምቼ አላውቅም ነበር። በአፋር ግንባር የረገፈውን ዖፈ ሰማያት ወጣቶች እና ህፃናት እሬሳ ተመልክቸ ተገረምኩ

Posted: 28 Jul 2021, 11:27
by Abere
ክፉ ጊዜ፥ የትግሬ እሬሳ እንደ ድንቅ ኦሎምፒክ አትሌት ምስል ህዝብ ለእስቲ ስቲ እየተቀባበለ ይለጥፈው ለትርዒት ያየው ጀመር። ምን አለ በስምምነት ይህ ዓይነቱ ጠባሳ ቢቀር - ምናልባት ለምስተማርያ ወይም መቀጣጫ ተብሎ ይሆን? ኧረ ይኸ ነገር በወያኔዎቹም በኢትዮዽያኖችም በኩል ይቅር - ሙት አትለጥፉ። ከወያኔዎች ክፉ ትምህርት ተጋባብን መሰለኝ።

Re: እኔ ትግራይ ይህን ያህል ህዝብ ይኖራል ብዬ ገምቼ አላውቅም ነበር። በአፋር ግንባር የረገፈውን ዖፈ ሰማያት ወጣቶች እና ህፃናት እሬሳ ተመልክቸ ተገረምኩ

Posted: 28 Jul 2021, 11:44
by Abere
Abe Abraham,
Thank you for the supplying the dictionary meaning of the word. It is helpful for some of us living miles away from the country to catch up or refresh our memories.
Abe Abraham wrote:
28 Jul 2021, 11:24

ግለት

የግለት ትርጉም - high temperature, intensity

Noun

ግመት ፡ ሙቀት ፡ ትኵሳት ።

[ነገር ስም]

ሙቀት የጋለ የጋመ የጠበረረ

Re: እኔ ትግራይ ይህን ያህል ህዝብ ይኖራል ብዬ ገምቼ አላውቅም ነበር። በአፋር ግንባር የረገፈውን ዖፈ ሰማያት ወጣቶች እና ህፃናት እሬሳ ተመልክቸ ተገረምኩ

Posted: 28 Jul 2021, 11:53
by Digital Weyane
ከኢትዮጵያ ህዝብ የሰረቁትን ገንዘብ በውጭ አገር በእስትሪፐር ክለብ ኡየረጩ የሚያድሩ ጁንታ ዎገኖቼ ለሙንድ አገር ውስጥ ገብተው አይዋጉም ዮሚል ጡያቄ በተደጋጋሚ ባቀረብኩላቸው ጊዜ ፣ <<በትግራይ የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ሙክንያት ትግራይ ውስጥ ገብተን ልንዋጋ አንችልም>> ዮሚል መልስ ሰጡኝ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: