Page 1 of 1

እልልልል ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ደሴ ለመግባት 25 ኪ.ሜ. ቀረው

Posted: 28 Jul 2021, 08:31
by Thomas H
ይሄ ነገር አሁን ፊልም እየመሰለ መጣ :: የዚህ ዓይነት ጀግንነት ታይቶም ተሰምቶም አያውቅም::በአሜሪካ የምትረዳው እስራኤል እንኳን የዚህ ዓይነት ብቃት የላትም::

Re: እልልልል ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ደሴ ለመግባት 25 ኪ.ሜ. ቀረው

Posted: 28 Jul 2021, 09:05
by Thomas H
ተሸናፊው የኢትዮጵያ ጦር ከወልዲያ አፈግፍገን እንጂ ተሸንፈን አይደለም የወጣነው ብሏል:: ማፈግፈጉ እስከ ዱባይ ይቀጥላል !የዚህ ዓይነት ሽንፈት በዘራችሁ አይድረስ !

Re: እልልልል ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ደሴ ለመግባት 25 ኪ.ሜ. ቀረው

Posted: 28 Jul 2021, 09:22
by Thomas H


















ከወልዲያ የተማረኩት




















Re: እልልልል ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ደሴ ለመግባት 25 ኪ.ሜ. ቀረው

Posted: 28 Jul 2021, 09:55
by Thomas H
አለቁ !


Haileyesus Adamu
2h ·
በጠለምት ዲማ በተባለ አካባቢ በነበረ ውጊያ ከተለያዩ አካባቢዎች የሄዱ የአማራ ሚሊሻዎች ጥይት አልቆባቸው መከላከያ ሽፋን እንዲሰጣቸው ቢጠይቁም ምላሽ ባለማግኘታቸው በሙሉ ማለቃቸውን ሰምተናል። ይህ የሚያሳየው የአማራው ሀይል የሎጀስቲክ እና የጦር ስምሪቱን የሚመራና የሚያቀናጅ ብቁ አመራር እንደሌለው ነው።

Re: እልልልል ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ደሴ ለመግባት 25 ኪ.ሜ. ቀረው

Posted: 28 Jul 2021, 10:24
by Thomas H
ይህን ያውቁ ኖሯል ?
ወልድያ ስያሜው የተገኘው ከትግርኛ ነው "ክትወልድያ? " ትወልዳለች ወይ? ማለት ነው ከፊት ያሉትን ሁለት ቃላቶች "ክት" የሚሉትን አጥፍተው ወልድያ ብለው ሰየሟት። ቀድሞውኑ የትግራይ ጥንታዊት ርስት ነበረች::