Page 1 of 1

ወያኔ ነገር

Posted: 27 Jul 2021, 19:08
by Fed_Up
27 አመት ለፍቶ አንድም አጋዥ ወይም ኣዛኝ ያአጣ ብቻ ሳይሆን እኔ እንደሚመስለኝ 27 አመት ሙሉ ጠላት ሲያፈራ የለፋ ሽባ ድርጂት ነው:: እንዴት 87 ብሄር ይነሱብታል ጎበዝ?

በጣም የሚያስቀው ግን ኤርትራ ጂቡቲ ሶማሊያ ኬንያ ሱዳንና እና ደቡብ ሱዳን ህዝብም አንቅሮ ተፍቶ መጥፊያቸውን በጉጉት የሚጠብቅ መሆኑ ነው 8) ..

ከሁሉም በላይ እንፍርፍር አርጎ የሚያስቀው እና እሚያስገርመው ግን ኦነግና የበኒሻንጉል ታጣቂዎችም ወያኔን አንቅረው መትፋታቸቅና ድጋፋቸውን መንፈጋቸው ነው:: :P

ወያኔ ደግሞ "አዲስ አበባ እንግባለን ብላ" በሳቅ ልትጨርሰን ነው :mrgreen:

ወይ ዘንድሮ-- ይህንን ሳያይ ሽል ያአለው "Degenet” ይብላኝ እንጂ እኛስ እንኳን ኖረን ይህን ያአሳየን-- ተመስገን አንድዬ!!

ወያኔስ አብቅቶለታል ለመጭው ግን ትልቅ ትምህርት ነው