Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

መንግስት ለወጣቶች፣ የስራ ዕድል መፍጠር ባለመቻሉ፣ በሚልዮኖች የምይቆጠሩ ወጣቶችን በhuman wave የጦርነት ታክቲክ ለመቀነስ ማሰቡ ይፋ እየወጣ ነው።

Post by sarcasm » 26 Jul 2021, 18:55

ሾልኮ የወጣ መረጃ፣
መንግስት ለወጣቶች፣የስራ ዕድል መፍጠር ባለመቻሉ፣ወጣቶችን በጦርነት ለመቀነስ ማሰቡ ይፋ እየወጣ ነው።

#በዚህ መሠረት፣ከእያንዳንዱ ቤተሰብ፣አንድና ከዚያ በላይ ወጣቶች፣ለጦርነት በግድጅ እንድሰማሩ አዲስ አበባ ሳይቀር የክተት ጥሪ መታወጁ፣ተገልጿል። #ወጣቶች ከምን ጊዜም በላይ መንቃት ባለባቸው ጊዜ ላይ ይገኛሉ።

#ባለስልጣናት የራሳቸውን ልጅ፣በጋርድ እያስጠበቁ፣እያስተማሩ፣የድሃ ልጆችን፣ለጦርነት መቀስቀሱ ትዝብት ልሆን ይገባናል።

#ሀገር ከተወረረች፣ሁላችንም ለጦርነት ዝግጁ ነን።ነገር ግን የእርስ በርስ ጦርነት፣ለማናችንም የማይበጅ በመሆኑ፣ለተወሰኑ ሰዎች ስልጣን ብለን ደመኛ ጠላት መሆን አስፈላጊ አይደለም። ንቃ!!!!ንቃ።
Please wait, video is loading...