Page 1 of 1

አዳነች አቤቤ ለፊንፊኔ ልጆች የክተት ጥሪ አስተላለፈች

Posted: 26 Jul 2021, 09:59
by Thomas H
ፊንፊኔዎች ምን ቢሉ ጥሩ ነው ?

ለጦርነት የደረሱ ሁለት ልጆች አሉሽ እና እነሱም ይክተቱ እንዲመሩን እንፈልጋለን::

እኛ የፊንፊኔ ልጆች እንኳን ወደ ጦርነት ልንዘምት የጦርነት ፊልም ራሱ በቤተሰብ እገዛ ነው የምናየው ብለዋታል።

Re: አዳነች አቤቤ ለፊንፊኔ ልጆች የክተት ጥሪ አስተላለፈች

Posted: 26 Jul 2021, 11:06
by Thomas H

Re: አዳነች አቤቤ ለፊንፊኔ ልጆች የክተት ጥሪ አስተላለፈች

Posted: 27 Jul 2021, 10:42
by Thomas H