Page 1 of 1

የአማራ ክልል ኢሊት የፈደራል መዋቅሩንም ስለተቆጣጠረ ሌሎችንም ክልሎች በዘር ማጥፋቱ ጦርነት እናሳትፋለን ነው ስሌቱ - Yared Estifanos Yumura

Posted: 25 Jul 2021, 16:27
by sarcasm
አቶ አገኘው ተሻገር በመግለጯው በጣም ሲገርመን የነበረው "ይፍቀዱለን እንጂ ትግራይ ምናችም ናት እንጨብጣታለን" ያለውን ሽማግሌ አስተሳሰብ ነው ያንፀባረቀው።

ሽማግሌው (ጎቤ?) "አምስት ሚልየን አማራ ለ አምስት ሚልየን ትግሬ ብንመድብ እንኳን እነሱ ያልቃሉ እኛ የተቀረነው ነፃ እንወጣለን" ነበር ያለው።
አቶ አገኘውም ሙሉ የትግራይ ህዝብን በጠላትነት በመፈረጅ የታጠቀን(ትጥቁ አልተገለፀም) ሁሉ የትግራይ ህዝብ ላይ በማዝመት (human wave በመልቀቅ) ከምድረ ገፅ እናጠፋዋለን ነው መልክቱ ። የአማራ ክልል ኢሊት የፈደራል መዋቅሩንም ስለተቆጣጠረ ሌሎችንም ክልሎች በዘር ማጥፋቱ ጦርነት እናሳትፋለን ነው ስሌቱ።

ይህ ግልፅ የዘር ማጥፋት ጥሪ ነው። የህዝብ ለህዝብ ዕልቂት ጥሪ ነው። በተለይ በሃገሪቱ የምትኖሩ "ማይኖሪቲዎች" ይህን ነገር ነገ በኔ ማለት ይገባችዋል።

የትግራይ ህዝብ ቁጥር አንስተኛ ነውና እናጠፋዋለን የሚል ስሌት በዚህ ዘመን አይሰራም። ኢትዮዽያዉያን ዝም ቢሉ ሌላው አለም ዝም አይልም። ይህን አደገኛ አካሄድ መቃወም የግድ ነው።
Please wait, video is loading...

Re: የአማራ ክልል ኢሊት የፈደራል መዋቅሩንም ስለተቆጣጠረ ሌሎችንም ክልሎች በዘር ማጥፋቱ ጦርነት እናሳትፋለን ነው ስሌቱ - Yared Estifanos Yumura

Posted: 25 Jul 2021, 16:48
by Abere
In otherwords, Yared Estifanos is admitting what TPLF has been doin so far (forcing underage children and elderly to flock into Amhara and Afar in mass) is a genocide. Agengehu Teshager only said those who are old enough(within in the legal age of arm bearing) and are armed by the government or owned gun should join the Amhara Special Force(ASF) to fight the existential threats of Amhara (Woyane). This is called national duty call which every country does during time of war. This is not called genocide, this called a call for duty. But, Agegnehu also sent message to Tigres, not to send children to the war front. He added, any peaceful Tigre is welcome to live , but any Woyane contaminated Tigre will be punished. Is this genocide or you guys are warming up yourselves for another circus of rolling your backs in the streets of America and Europe again?